admin
ነፍጠኛው !! (ዘመድኩን በቀለ)
ነፍጠኛው !!
ዘመድኩን በቀለ
… ስትሰማው ውርር የሚያደርግ የበላይ ዘለቀን ልጆች መብረቃዊ ቁጣ :-
… ጎንደርን ሲገድሉት ዝም አላቸው። ጎጃምን በቀስት ሲፈጁት ታገሳቸው። በወሎ በራያ ሲፈጁት ኧረ...
አሄሄሄ… ስናውቃችሁ…?!? (ሙሉአለም ገብረመድህን)
አሄሄሄ... ስናውቃችሁ...?!?
ሙሉአለም ገብረመድህን
*.... "ኦሮሙማ ፥ ኦሮሞነት ማለት ነው። ኦሮሙማ ይውደም ማለት ኦሮሞ ይውደም እንደማለት ነው" በሚል ነው ደረቅ ሙግት ያቀረቡት። መቼም እዛ ሰፈር የፈጠራ ታሪክን...
ሰልፍ በራሱ ብቻ ግብ አይደለም….!!! (መስከረም አበራ)
ሰልፍ በራሱ ብቻ ግብ አይደለም....!!!
መስከረም አበራ
መሰለፍ አማራም ሲገረፍ የሚያመው፣ሲያመው የሚቆጣ መሆኑን ማሳያ ብቻ ነው። ከሁሉም በላይ አማራ የለም" ለሚሉ ከሃዲያን "አለን ያውም ተቆጥተን!" የሚል...
አታምጣው ስለው፣ አምጥቶ ከመረው! (አሰፋ ሀይሉ)
አታምጣው ስለው፣ አምጥቶ ከመረው!
አሰፋ ሀይሉ
የወያኔ ለዘመናት በነፍጠኛ ጭቆና ሥር የኖረው ብሔር ብሔረሰብ… የሚል የጥላቻ ትርክት፣ የኦነግ የነፍጠኛ አማራና የምኒልክ ቅኝ ተገዢዎች ሆነን ኖረናል… የሚል...
በቃን-!!! የአማራዊያን ሕዝባዊ እምቢተኝነት አመጽ ትግል አላማ ከመነሻ እስከመድረሻ የሚጓዝበት የትግል መስመርና ...
በቃን-!!!
የአማራዊያን ሕዝባዊ እምቢተኝነት አመጽ ትግል አላማ ከመነሻ እስከመድረሻ የሚጓዝበት የትግል መስመርና ይዘት፦
ወንድወሰን ተክሉ
በቃኝ፣ በቃን የመላ አማራዊያን ህዝባዊ እምቢተኝነት የአመጽ ትግል በሚሊዮን የተቆጠሩ አማራዊያን በባህርዳር...
ምርጫ? የምን ምርጫ? (ተራራ ኔትዎርክ)
https://www.youtube.com/watch?v=vNXCYiSBhSg
አጣዬ – የአቢይ አህመድ አኪር መውደቂያ የመጨረሻዋ ካርድ (ይነጋል በላቸው)
አጣዬ - የአቢይ አህመድ አኪር መውደቂያ የመጨረሻዋ ካርድ
ይነጋል በላቸው
አሰለጡ አቢይ አህመድ በትንቢት የተነገረለት የሦስት ዓመቱ “ንጉሥ” ሊሆን እንደሚችል በተለይ ሰሞነኛ ሀገራዊ ክስተቶች አፍ አውጥተው...
መቃብር ጠባቂውን ብአዴንን ከጫንቃህ ሳታወርድ የኦሮሙማን ዘመቻ ለመጋፈጥ መነሳቱ ውሀ ወቀጣ ነው…!!! ( አቻምየለህ ታምሩ)
መቃብር ጠባቂውን ብአዴንን ከጫንቃህ ሳታወርድ የኦሮሙማን ዘመቻ ለመጋፈጥ መነሳቱ ውሀ ወቀጣ ነው...!!!
አቻምየለህ ታምሩ
የምር የሚደረግ የአማራ የኅልውና ተጋድሎ ቢኖር በቅድሚያ ማድረግ ያለበት በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ...























