admin
“የሚያንጫጫ ነገር ምን መጣ..?” (አሰፋ ሀይሉ)
"የሚያንጫጫ ነገር ምን መጣ..?"
አሰፋ ሀይሉ
የእኛን ጫጫታ እያዩ የብልፅግና ድልቦች በሆዳቸው የሚያስቡትና እርስበርሳቸው የሚነጋገሩት እንዲህ እያሉ ይመስለኛል፦
"... አሁን ቆይ ምን እንዲህ የሚያንጫጫ ነገር መጣ? ቤት መቃጠል...
ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር...!!!
አቻምየለህ ታምሩ
የብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ ወራሪው የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መ.ክ.ዘ ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ ሀገራችንን...
አቢይ ለቅጣት መምጣቱን ራሱስ ያውቅ ይሆን? (አምባቸው ደጀኔ-ከወልዲያ)
አቢይ ለቅጣት መምጣቱን ራሱስ ያውቅ ይሆን?
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
ያለንበት ዘመን መቼም የግረባ ዘመን ነው፡፡ መገረብ ምን ማለት እንደሆነ ለማያውቅ ማስታወሱ ለመግባባት ይረዳልና አይከፋም፡፡ ግረባ ከጫት...
የምርጫ ክርክሮች ለቀጣይ ምን ያመላክቱናል.. ??? (ጌታቸው ሽፈራው)
የምርጫ ክርክሮች ለቀጣይ ምን ያመላክቱናል.. ???
ጌታቸው ሽፈራው
1) ተከራካሪዎቹን ያስማማው ጉዳይ ክልሎች ልዩ ኃይል አያስፈልጋቸውም የሚል ነው። አብዛኛዎቹ እንደ መጀመርያ በጥቅሉ ልዩ ኃይል ወደ ፌደራል...
ዘረኝነት ፀረ እግዚአብሔርና ፀረ ሰበእ መቅሰፍት ነው!!! (በመምህር ፋንታሁን ዋቄ)
ዘረኝነት ፀረ እግዚአብሔርና ፀረ ሰበእ መቅሰፍት ነው!!!
በመምህር ፋንታሁን ዋቄ
ሰው ሆኖ በመቆምና ከአራዊታዊ የቡድን እሳቤ (groupthink) እሥረኝነት ነፃ በመውጣት ሰውነትን እንታደግ!!!
በእጃችን ላይ የሚገኘው አገራዊ ፈተና...
ተቃዋሚዎች በአገዛዙ የምርጫ ቁማር መበላት ካልፈለጉ ከዚህ የውሸት ምርጫ boycott ያድርጉ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን...
ተቃዋሚዎች በአገዛዙ የምርጫ ቁማር መበላት ካልፈለጉ ከዚህ የውሸት ምርጫ boycott ያድርጉ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እንደምታዩት የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጫው ፈጽሞ የውሸት ምርጫ መሆኑን ተረድቶ የምርጫ ካርድ...
“የ መጣንላቹ” መድረስ! (ዮሀንስ አራጌ)
"የ መጣንላቹ" መድረስ!
ዮሀንስ አራጌ
*... ከአምስት ሲኖትራክ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአፋር በኩል አድርጎ ወደ ከሚሴ ከተማ ለመግባት እየመጣ መሆኑን የአይን መረጃዎች አድርሰውኛል። ከአጣዬና ካራ...
ለስልጣን ሲሉ በአማራ ደም እየታጠቡ ያሉት ብአዴኖች ላይ ህዝቡ ሊነሳባቸው ይገባል…!!! (ወንጭፍ)
ለስልጣን ሲሉ በአማራ ደም እየታጠቡ ያሉት ብአዴኖች ላይ ህዝቡ ሊነሳባቸው ይገባል...!!!
ወንጭፍ
አጣዬ ከተማ ለአምስተኛ ጊዜ ተቃጠለች።የሽመልስ አብዲሳ ቄሮ አልሽባብ እና በአካባቢው የተንስራፋው እስላሚክ ሙጃሀዲን እንዲሁም...























