admin
የኢሳያስ አፈወርቂን ቃለ መጠይቅ የአማርኛ ትርጉም በቅናት እርር ድብን እያልኩ አዳመጥኩት…!!! (ጋዜጠኛ የትነበርክ ታደለ)
የኢሳያስ አፈወርቂን ቃለ መጠይቅ የአማርኛ ትርጉም በቅናት እርር ድብን እያልኩ አዳመጥኩት...!!!
ጋዜጠኛ የትነበርክ ታደለ
ኢሳያስ ከራሱ ሀገር አልፎና ተርፎ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች መንስኤና መፍትሄዎች በመረጃ...
የእጅ አዙር ጦርነት…!!! ሙሉአለም ገ/መድህን
የእጅ አዙር ጦርነት...!!!
ሙሉአለም ገ/መድህን
ጦርነት በአይነትና በይዘት ደረጃ ሁልጊዜም ይለወጣል። ይህ ከማህበረሰብና ከኢኮኖሚ ፍላጎት ዕድገት፣ ከፖለቲካ እና እምነት ነክ የአስተሳሰብ ለውጦች ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነገር...
የኦሮሞ ፓርቲዎች አድማ ትርፍና ኪሳራ…!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)
የኦሮሞ ፓርቲዎች አድማ ትርፍና ኪሳራ...!!!
በፍቃዱ ኃይሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እስካሁን ቢያንስ 8209 የምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች መመዝገባቸውን አሳውቋል። ከነዚህ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል...
በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ…!!!
በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ...!!!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን...
አሜሪቃ ሄይቲና ጦቢያ (መስፍን አረጋ)
አሜሪቃ ሄይቲና ጦቢያ
መስፍን አረጋ
ሩሲያ ዶናልድ ትራምፕን በመደገፍ በፕሬዘዳንታዊ ምርጫችን ጣልቃ ገባችብን በማለት አሜሪቃኖች ማለቃቀስ - ይልቁንም መነፋረቅ - ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ በሌሎች አገሮች የውስጥ...
የተቋም እና የአውራ መሪ ጠኔ! (ያሬድ ሀይለማርያም)
የተቋም እና የአውራ መሪ ጠኔ!
ያሬድ ሀይለማርያም
አገር ማበላሸት ቀላል ነው። በሺ አመታት የተገነባችን አገር በከሸፋ ፖለቲከኞች እጅ ለአሥርት አመታት በመቆየቷ ይሄው በእኛ እድሜ እየተንኮታኮተች እያየን...
መንጌ አንረሳህም…!!! (አሰፋ ሀይሉ)
መንጌ አንረሳህም...!!!
አሰፋ ሀይሉ
(መታሰቢያነቱ በፊንፊኔ ኬኛ ቡሊጢቀኞች ስቅይት ላሉት ያዲሳባ ልጆች!)
መለስ ዜናዊ ከአዲሳባ ስቴዲየም አጠገብ የኦሮሞ ሀውልት ገንብቶ ዕድሜ ልካቸውን ‹‹ፊንፊኔ ኬኛ›› እያስባለ ሲያስለፈልፋቸው ይኖራል!...
ከተረኝነት ወደ ወራሪነት…!!! (ጌጥዬ ያለው)
ከተረኝነት ወደ ወራሪነት...!!!
ጌጥዬ ያለው
አብዮታዊ ዴሞክራሲን ይተካል ያሉትን የ ‹መደመር› እሳቤ ከገዳ ሥርዓት እንደቀዱት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ በርግጥ ገዳ አንድ የኦሮሞ ወራራ...




























