admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የሐረሬ ክልል ምክርቤት ጉዳይ…!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

የሐረሬ ክልል ምክርቤት ጉዳይ...!!! ኤርሚያስ ለገሰ *.. የቀድሞ ሐብሊና ኦህዴድ ( የአሁን የሐረሬና የኦሮሞ ብልፅግና) ውስጣዊ ስምምነት   አንዳንድ ወዳጆቼ ከሳምንታት በፊት የሐረሬ ክልል ምክርቤት ጉዳይ ተወዳዳሪዎቹም ሳይታወቁ አስቀድሞ...

ስለ ተጋሩ እጮሃለሁ…!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)

ስለ ተጋሩ እጮሃለሁ...!!! በፍቃዱ ኃይሉ "ሀገር ማለት ሰው ነው"፣ ያሉህን ተቀበል ሰው በሞተ ቁጥር፣ "ሀገሬ ሞተች" በል! (በላይ በቀለ ወያ) የትግራዩ ጦርነት ከተጀመረ አራት ወራት ከግማሽ አለፈው። ስለ ቅድመ...

“ከበባው ከአዲስ አበባ የጀመረ ነው…!!!”  (ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ)

"ከበባው ከአዲስ አበባ የጀመረ ነው...!!!"  ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ * .... ከአዲስ አበባ ብዙም በማይርቁና በዋና መንገድ ዳር ባሉ ከተሞች ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ሲከፈት የፌዴራል መንግስት...

ሁሉንም ወይም ምንም!” ፈውስ የሚያስፈልገው የኢትዮጵያዊያን የዜሮ ድምር አስተሳሰብ…!!! (ብርሃኑ አበበ (ዶ/ር))

'ሁሉንም ወይም ምንም!" ፈውስ የሚያስፈልገው የኢትዮጵያዊያን የዜሮ ድምር አስተሳሰብ...!!! (ብርሃኑ አበበ (ዶ/ር))   * ... የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከዚህ የዜሮ ድምር አስተሳሰብ ካልተፈወሰ እና ካልዘመነ ማናችንም ነጻ እንወጣም፡፡ ለልዩነት ቦታ...

በጎጥ በሚያስቡ ገዢዎች እና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው የሚፈፀሙ አሰቃቂ ግድያዎችን እና የዘር ፍጅት ወንጀሎችን በመቃወም...

በጎጥ በሚያስቡ ገዢዎች እና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው የሚፈፀሙ አሰቃቂ ግድያዎችን እና የዘር ፍጅት ወንጀሎችን በመቃወም ከአ.ህ.ኢ.ን የተሰጠ መግለጫ በቅድሚያ የአዲስ አበባ ህልውና ለኢትዮጵያ ንቅናቄ በቴዎድሮስ አበባው*በቅፅል...

በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊዎች!    (አቻምየለህ ታምሩ)

በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊዎች!    አቻምየለህ ታምሩ   “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮሙዩኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ እቴነሽ ንጉሠ በትናንትናው እለት ከVOA Amharic ጋር...

ጦርነቱ ተጠናቋል ከተባለ፣ የመንግስት ትኩረት ምን ላይ ሊሆን ይገባል ? ( አበጋዝ ወንድሙ)

ጦርነቱ ተጠናቋል ከተባለ፣ የመንግስት ትኩረት ምን ላይ ሊሆን ይገባል ?    አበጋዝ ወንድሙ አሳዛኙና ሃላፊነት የጎደለው፣ ሃገርን አደጋ ላይ ጥሎ የነበረውና አክሳሪው የህወሃት ቁንጮ አመራር በሰሜን...

የሁለቱ መንግስታት የደህነንት ኃላፊዎች ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴና ጌታቸው አሰፋ…?!? (ዘ –  አዲስ)

የሁለቱ መንግስታት የደህነንት ኃላፊዎች ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴና ጌታቸው አሰፋ...?!? ዘ -  አዲስ የህወሀት የደህንነት ሀላፊ የነበረው ጌታቸው አሰፋ መሞቱን ኢሳት ገልጿል፡፡ የሱ ሞት በመሰማቱ፣ ብዙዎች ደስታቸውን እየገለጹ...

EDITOR PICKS