admin
በመተከል- የተፈናቃዮች ቤቶችን ኦነግ ወረራ እያካሄደባቸው ነው…!!! (አሻራ)
በመተከል- የተፈናቃዮች ቤቶችን ኦነግ ወረራ እያካሄደባቸው ነው...!!!
(አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013 ዓ.ም)
* መተከል ዛሬ አልተረጋጋም፡፡ የተፈናቃይ ቤቶችም በኦነግ እየተያዙ፣ ያልተያዙትም በኦነግ ቀለም እና አርማ እያሸበረቁ ነው!!!
መተከል...
በማንነታቸው ምክንያት የዘር ፍጅት ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን “አለን” እንበላቸው። (ክርስቲያን ታደለ)
"አለን...!
ክርስቲያን ታደለ
ርስቴንም ወስዶ ከአድባር ከቀየዬ እያፈናቀለኝ፣
ውስጡ የቀመለ የዘመን እንክርዳድ …
አዳራሹ ቤቴን ወሰደብኝና ሰማይ አስጠለለኝ!
ሰማያዊ ጣሪያ፤
ሰማያዊ ጥበብ፤
ሰማያዊ ዙፋን፤
ሰማያዊ ኅብረት፤
የአያት ቅመአያቴ የመንፈስ ከፍታ ረቂቅ ምርምር፣
እንዲህ እንዳሁኑ...
የሀበሻው ልዑል ዓለማየሁ…!!! (በስንታየሁ ሀይሉ)
የሀበሻው ልዑል ዓለማየሁ...!!!
(በስንታየሁ ሀይሉ)
“ምስኪኑ ልጅ ፍርሀቱ አለቀቀውም፡፡ የመቅደላው እልቂት እና የአፄ ቴዎድሮስ ሞት ስላየ በአዕምሮው ይመጣበታል፡፡ “
ንግስት ቪክቶሪያ
ከዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና ከወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ...
የአሜሪካ አማጽያን – በታላቁ የአሜሪካ ቤተ ጉባዔ. !!! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)
የአሜሪካ አማጽያን - በታላቁ የአሜሪካ ቤተ ጉባዔ. !!!
(በዳዊት ከበደ ወየሳ)
...ማክሰኞ ጃኑዋሪ 5 ቀን፤ 2021 ዓ.ም በጆርጂያ የሚደረገው የሴኔት ምርጫ ተጠናቀቀ። የእነዚህ ሁለት የዲሞክራት ፓርቲ...
ኮ/ል መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ! (ተፈሪ ደምሴ)
ኮ/ል መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ!
ተፈሪ ደምሴ
ኮ/ል መንግሥቱ ደርግን ኮትኩተው አሳድገውት ይሆናል። ነገር ግን አልወለዱትም። የደርግ እናትም አባትም ኮ/ል አጥናፉ ናቸው። ኾኖም ደርግ ፈጣሪውን መልሶ...
ስለአሜሪካ ሲወራ ለእኛ ብለን እንስማ …!!! (በፍቃዱ ሀይሉ)
ስለአሜሪካ ሲወራ ለእኛ ብለን እንስማ ...!!!
በፍቃዱ ሀይሉ
አሜሪካ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ...!!!
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ጉዳይ አሜሪካውያን የማይደራደሩበት ጉዳይ ነው። ሕገ መንግሥታቸውን መጀመሪያ ያሻሻሉትም በዚሁ ጉዳይ...
የገዳ ምንነት፣ የሞጋሳ ሥርዓትና የገዳ የቋንቋ ፖሊሲ…!!! (ነጻነት ተስፋዬ)
የገዳ ምንነት፣ የሞጋሳ ሥርዓትና የገዳ የቋንቋ ፖሊሲ...!!!
ነጻነት ተስፋዬ
- ኦነጋውያን በመንግስትነት መሰየማቸውን ተከትሎ ትናንት የማንነት ጭቆና ደርሶብናል ሲሉን የነበሩትን ረስተው ከሀያ በላይ ብሄሮችን ያጠፋውን...
የካይሮን ትርታ ያዛባው፣ ውሃ ከነዳጅና ወርቅ መሰለፍ (እስሌይማን አባይ)
"ኢትዮጵያ በዓባይ ውሃ ልታስከፍለን አቅዳለች"
ግብጻዊ ልሂቃን
- የካይሮን ትርታ ያዛባው፣ ውሃ ከነዳጅና ወርቅ መሰለፍ
እስሌይማን አባይ
ግብፅ ሱዳናን ኢትዮጵያ በውሃ ዋጋ እና ሽያጭ ላይ ያደረጉት ስምምነት ባይኖርም...




























