admin

admin
15230 POSTS 0 COMMENTS

ምርጫው ይቆየን:- ከዛ በፊት የመታረጃ ሜንጫና ገጀራው ፤  ቀስትና ቢላው  ይሰብሰብ!!! (ፂዮን ዘማርያም)

ምርጫው ይቆየን:- ከዛ በፊት የመታረጃ ሜንጫና ገጀራው ፤  ቀስትና ቢላው  ይሰብሰብ!!!   ፂዮን ዘማርያም ይድረስ ለሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በወያኔ ኢስብአዊ ጭፍጨፋ በግፍ የታረዳችሁ የኢትዮጵያ ሠማዕታት የአማራ  ልዩ...

አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ…?!? (መርእድ እስጢፋኖስ)

አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ...?!? መርእድ እስጢፋኖስ   *.... የህዝብ ልጆች ነን የምትሉትስ አርቲስቶች ዘፋኞች ሰአሊዎች የት አላችሁ? የሽገር ፓርክ ግብዣ ላይ ዘፈን ካልዘፈንን...

ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን….?!? (ተፈራ ወንድማገኝ)

ጠቅላዩ "የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው" ሲሉ እኛ የሚገባን....?!? ተፈራ ወንድማገኝ  * እነሆ. . .! *የኦሮሞ ልሒቅ በተለመደው መንገድ "ፊንፊኔ ኬኛ" በማለት የአዲስአበባን ባለቤትነት ለማረጋገጥ...

ሱዳን ኢትዮጵያን የወረረችባቸው 10 ምክንያቶች (መስፍን ሙሉጌታ)

ሱዳን ኢትዮጵያን የወረረችባቸው 10 ምክንያቶች መስፍን ሙሉጌታ 1) ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ስለታረቀች የፖርት ሱዳን ደረቅ ወደብ የሚያከራዩበት ጥቅም ስለሚያሳጣቸው። አቅም አጥታ ነው እንጂ ደግሞም ትንሽ ቀምሳ...

የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት…!!! (D.W)

የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት...!!! D.W ከህዝባዊ ወያነ ትግራይ መስራቾችና አንጋፋ ከፍተኛ አባላት መካከል አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ መከላከያውን በመክዳት ጥቃት እንዲፈጸምበት ያመቻቹ ከተባሉት...

የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ  በቤኒሻንጉል… ወርቁን ይዝቃል…. ግድቡን ይሰልላል….!!! (እስሌማን አባይ)

የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ  በቤኒሻንጉል... ወርቁን ይዝቃል.... ግድቡን ይሰልላል....!!! (እስሌማን አባይ) ካይሮም በቤንሻንጉል ያስቀመጠችው የወርቅ አምራች ቡድን:- ➺ህዳሴን በቅርብ እርቀት ይሰልላል ➺መረጃ ይሰጣል ➺ባለው ሀብት ገዳዮችን በመግዛትና በማደራጀት አካባቢውን ረፍት...

የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር)  ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! (ታምሩ ገዳ)

የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር)  ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! ታምሩ ገዳ   የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ስብሃት ነጋን መሆን እንዳያምርዎ ብለን ባለፈው ሰሞን በማህበራዊ ገጻቸው...

EDITOR PICKS