admin

admin
15230 POSTS 0 COMMENTS

ጥያቄ፤ ስለ ግፍ አረዳዳችን፤ በትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጸሙ ተባሉ የግፍ ተግባሮችን ባሰብኩ ጊዜ….!!! (ያሬድ...

ጥያቄ፤ ስለ ግፍ አረዳዳችን፤ በትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጸሙ ተባሉ የግፍ ተግባሮችን ባሰብኩ ጊዜ....!!! ያሬድ ሀይለማርያም   ግፍ በማንም ላይ ይፈጸም፣ በማንም ይፈጸም፣ መቼም ይፈጸም፣ የትም ቦታ ይፈጸም፣ ለምንም...

“እስክንድር ነጋ ይፈታ!” የሚል ዓለም አቀፋዊ ዘመቻ ይፋ ተደረገ…!!!

“እስክንድር ነጋ ይፈታ!” የሚል ዓለም አቀፋዊ ዘመቻ ይፋ ተደረገ...!!! የህሊና እስረኛ የሆነውን እስክንድር ነጋ በአስቸኳይና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈታ ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን ለማሳሰብና ለመጠየቅ...

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልእክት!!! (ጠ/ሚር አብይ አህመድ)

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልእክት!!! ጠ/ሚር አብይ አህመድ *.... አሁን ኢትዮጵያ በልደቱ ቀን ቆማ ልደትን የምታከብር ሀገር ናት። ተስፋዋን፣ ሰላሟን፣ ንጋትና ብልጽግናዋን እንዳታይ በዙሪያዋ የቆሙ...

ዘረኝነት ከሰውነት ክብር ሲያጎል…!!! (መስከረም አበራ)

ዘረኝነት ከሰውነት ክብር ሲያጎል...!!! መስከረም አበራ እስክንድር ነጋ በአንድ ወቅት "የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች ህዝባችን ሲሉ የኦሮሞ ማለታቸው ነው"ብሎ ነበረ። ህዝቤ  ላሉት ምን እንደሆኑ  አንዱ ምስክር የዚህችን...

በደካማ ኢትዮጵያ ጠንካራ ኤርትራ ትገነባለች…!!! (መር እድ እስጢፋኖስ)

በደካማ ኢትዮጵያ ጠንካራ ኤርትራ ትገነባለች...!!! መር እድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቁልቁል እወረደ ነው።የ2020 አ.ም አመታዊ እድገት 1.9% ይሆናል።2021 አ.ም 0% ይሆናል 0% የሚሆነውም አሁን ያለው የትግራይ...

ለ4 ወር ተቀጥሮ የነበረው የእነ እስክንድር ነጋ የፍርድ ቤት ቀጠሮ  ተሰብሮ እንዲታይ ተወሰነ…!!! (ጠበቃ...

ለ4 ወር ተቀጥሮ የነበረው የእነ እስክንድር ነጋ የፍርድ ቤት ቀጠሮ  ተሰብሮ እንዲታይ ተወሰነ...!!! ጠበቃ አቶ ሔኖክ አክሊሉ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓም ድረስ ...

የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ለፍርድ ቤት የሰጡት የምስክርነት ቃል …!!!! (ዶች ቬሌ) 

የአቶ ዮሐንስ ቧያለው ለፍርድ ቤት የሰጡት የምስክርነት ቃል ...!!!! ዶች ቬሌ *.... በግምት ከቀኑ 11 ሰዓት ሲሆን  አንድ አዲሱን የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የደንብ ልብስ የለበሰና ሽጉጥ...

የአፄ ልብነ ድንግል እና የአሕመድ ግራኝ ጦርነት ከመሰረቱ ፖለቲካዊ እንጅ ሃይማኖታዊ አልነበረም…?!! (ተድላ መላኩ)

የአፄ ልብነ ድንግል እና የአሕመድ ግራኝ ጦርነት ከመሰረቱ ፖለቲካዊ እንጅ ሃይማኖታዊ አልነበረም...?!! ተድላ መላኩ ክርስቲያንም ሆነ ሙስሊም የሆነ አምሓራ ሁሉ ይህን በጥንቃቄ ሊመረምርና ሊገነዘብ...

EDITOR PICKS