admin

admin
15230 POSTS 0 COMMENTS

የሀበሻው ልዑል ዓለማየሁ…!!!   (በስንታየሁ ሀይሉ)

የሀበሻው ልዑል ዓለማየሁ...!!! (በስንታየሁ ሀይሉ) “ምስኪኑ ልጅ ፍርሀቱ አለቀቀውም፡፡ የመቅደላው እልቂት እና የአፄ ቴዎድሮስ ሞት ስላየ በአዕምሮው ይመጣበታል፡፡ “  ንግስት ቪክቶሪያ ከዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና ከወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ...

የአሜሪካ አማጽያን – በታላቁ የአሜሪካ ቤተ ጉባዔ.  !!! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)

የአሜሪካ አማጽያን - በታላቁ የአሜሪካ ቤተ ጉባዔ.  !!! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)    ...ማክሰኞ ጃኑዋሪ 5 ቀን፤ 2021 ዓ.ም በጆርጂያ የሚደረገው የሴኔት ምርጫ ተጠናቀቀ። የእነዚህ ሁለት የዲሞክራት ፓርቲ...

ኮ/ል መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ! (ተፈሪ ደምሴ)

 ኮ/ል መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ! ተፈሪ ደምሴ ኮ/ል መንግሥቱ ደርግን ኮትኩተው አሳድገውት ይሆናል። ነገር ግን አልወለዱትም። የደርግ እናትም አባትም ኮ/ል አጥናፉ ናቸው። ኾኖም ደርግ ፈጣሪውን መልሶ...

ስለአሜሪካ ሲወራ ለእኛ ብለን እንስማ …!!! (በፍቃዱ ሀይሉ)

ስለአሜሪካ ሲወራ ለእኛ ብለን እንስማ ...!!! በፍቃዱ ሀይሉ   አሜሪካ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ...!!! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ጉዳይ አሜሪካውያን የማይደራደሩበት ጉዳይ ነው። ሕገ መንግሥታቸውን መጀመሪያ ያሻሻሉትም በዚሁ ጉዳይ...

የገዳ ምንነት፣ የሞጋሳ ሥርዓትና የገዳ የቋንቋ ፖሊሲ…!!! (ነጻነት ተስፋዬ)

የገዳ ምንነት፣ የሞጋሳ ሥርዓትና የገዳ የቋንቋ ፖሊሲ...!!! ነጻነት ተስፋዬ - ኦነጋውያን በመንግስትነት መሰየማቸውን ተከትሎ  ትናንት የማንነት ጭቆና ደርሶብናል ሲሉን የነበሩትን ረስተው ከሀያ በላይ ብሄሮችን ያጠፋውን...

የካይሮን ትርታ ያዛባው፣ ውሃ ከነዳጅና ወርቅ መሰለፍ (እስሌይማን አባይ)

"ኢትዮጵያ  በዓባይ ውሃ  ልታስከፍለን  አቅዳለች" ግብጻዊ ልሂቃን   - የካይሮን ትርታ ያዛባው፣ ውሃ ከነዳጅና ወርቅ መሰለፍ እስሌይማን አባይ ግብፅ ሱዳናን ኢትዮጵያ በውሃ ዋጋ እና ሽያጭ ላይ ያደረጉት ስምምነት ባይኖርም...

ይህን ቀን እነሱም ሊያዩት ይወዱ ነበር፡፡ (ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ)

ይህን ቀን እነሱም ሊያዩት ይወዱ ነበር፡፡  ዶ/ር በቃሉ  አጥናፉ  ታዬ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እያከበርን እንገኛለን፡፡ ይህንን በዓል በደመቀ ጎጃቸው የዛሬ ዓመት ያከበሩ ወገኖቻችን...

ውድ የኢትዮ ሪፈረንስ አንባቢዎቻችን:- እንኳን ለብርሃኑ ልደቱ አደረሳችሁ!!!

ውድ የኢትዮ ሪፈረንስ አንባቢዎቻችን:- እንኳን ለብርሃኑ ልደቱ አደረሳችሁ!!! መልካም የልደት በዓል እንዲሆንላችሁም እንመኛለን።   ጸሎት  *~★★~* ህሊናችንን ሰብስብ አድርገን ጸሎታችንን ከፍ ባለ ድምጽ እንዲህ በማለት እንጀምር !! ••• ፍጹም በሆነ ሙሉ እምነት፥ ፍጹም...

EDITOR PICKS