admin
ፍፃሜያቸውን ያፈጠነው የመጨረሻው ውሳኔ!!! (ደጀኔ አሰፋ)
ፍፃሜያቸውን ያፈጠነው የመጨረሻው ውሳኔ!!!
ደጀኔ አሰፋ
<< የሰሜን እዝን ለመውጋት ረቡዕ ጥቅምት 4/2013 ዓ.ም ወሳኔ አሳለፉ! አለም ገብረዋህድ የውሳኔው ዋነኛው ተዋናይ ነበር!!!! >>
*.. አዎ!!! በመጨረሻ ፍትህ አሸነፈች!!!
ኢትዮጵያ አሸነፈች!!!
ኢትዮጵያን...
ብቸኛው ፖለቲከኛ… !!! (አሳዬ ደርቤ)
ብቸኛው ፖለቲከኛ… !!!
.አሳዬ ደርቤ
ከንቲባ በነበረበት ዘመን ‹‹ከህውሓት ጋር አብሮ የማይሄድ ስብዕና ገነባህ›› ተብሎ ከመድረኩ ገሸሽ ተደረገ፡፡
እናም የትግል ጓዶቹ ለሐብቱና ለሹመቱ ሲራኮቱ እሱ ትምህርቱ ላይ...
“በኢትዮጵያ ላይ ክፉ አትናገር፣ክፉ አትመኝ፣ክፉ አትስራ” ተራራ አንቀጠቀጥኩ” ብትልም ሰርጥ ውስጥ ተወሽቀህ ትገኛለህና!!! (ሔቨን...
"በኢትዮጵያ ላይ ክፉ አትናገር፣ክፉ አትመኝ፣ክፉ አትስራ" ተራራ አንቀጠቀጥኩ" ብትልም ሰርጥ ውስጥ ተወሽቀህ ትገኛለህና!!!
ሔቨን ዮሐንስ
* እኔ የምለው ምነው ሰዎቹ በስተርጅና እንደ ዝንጀሮ የገደል ሩጫ...
አሥር ሞት፤ አቦይ ስብሃት እና በነፍስ የተያዙ የህውሃት አመራሮች….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
አሥር ሞት፤ አቦይ ስብሃት እና በነፍስ የተያዙ የህውሃት አመራሮች....!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ልክ እንደ አቦይ ስብሃት የቀሩትም የህውሃት አመራሮች በህይወት ተገኝተው በሕግ ጥላ ስር እንዲሆኑ እመኛለሁ። በህይወት...
የባልደራስ አመራሮች ባስቸኳይ ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ይፈቱ ሲል ፓርቲው ዛሬ ጠየቀ!
የባልደራስ አመራሮች ባስቸኳይ ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ይፈቱ ሲል ፓርቲው ዛሬ ጠየቀ!
መረጃ ባልደራስ
በወግደረስ ጤናው
ከዛሬ ጀምሮ (ጥር 1 2013 ዓ.ም) እስክንድርን ጨምሮ ባጠቃላይ የባልደራስ ለእውነተኛ...
ታሪክን ወደ ፊት …!!! (በእውቀቱ ስዩም)
ታሪክን ወደ ፊት ...!!!
(በእውቀቱ ስዩም )
ከምናምን አመታት በፊት በቀዳማዊ ሀይለሥላሴ እና በጎጃሙ ገዥ ራስ ሃይሉ መሀል ሃይለኛ የስልጣን ትግል ይካሄድ ነበር ፤ ራስ ሃይሉ...
በመተከል- የተፈናቃዮች ቤቶችን ኦነግ ወረራ እያካሄደባቸው ነው…!!! (አሻራ)
በመተከል- የተፈናቃዮች ቤቶችን ኦነግ ወረራ እያካሄደባቸው ነው...!!!
(አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013 ዓ.ም)
* መተከል ዛሬ አልተረጋጋም፡፡ የተፈናቃይ ቤቶችም በኦነግ እየተያዙ፣ ያልተያዙትም በኦነግ ቀለም እና አርማ እያሸበረቁ ነው!!!
መተከል...
በማንነታቸው ምክንያት የዘር ፍጅት ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን “አለን” እንበላቸው። (ክርስቲያን ታደለ)
"አለን...!
ክርስቲያን ታደለ
ርስቴንም ወስዶ ከአድባር ከቀየዬ እያፈናቀለኝ፣
ውስጡ የቀመለ የዘመን እንክርዳድ …
አዳራሹ ቤቴን ወሰደብኝና ሰማይ አስጠለለኝ!
ሰማያዊ ጣሪያ፤
ሰማያዊ ጥበብ፤
ሰማያዊ ዙፋን፤
ሰማያዊ ኅብረት፤
የአያት ቅመአያቴ የመንፈስ ከፍታ ረቂቅ ምርምር፣
እንዲህ እንዳሁኑ...

























