admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

የሞትም ደረጃ አለው… በሲኖ ትራክ ጨፈለቁን…!!! (አብመድ)

የሞትም ደረጃ አለው... በሲኖ ትራክ ጨፈለቁን...!!! አብመድ  * ለወታደር በተኩስ መካከል መሞት ስራ፣ በጥይት ተመትቶ ማለፍ ክብር፣ በከባድ መሳሪያ መሰዋት አጋጣሚ ነው፡፡ ወታደር ሞትን አዝሎ ይዞራል፤...

ዕብደትና ድንቁርና የሠለጠነበት ፖለቲካ?! (ከይኄይስ እውነቱ)

ዕብደትና ድንቁርና የሠለጠነበት ፖለቲካ?! ከይኄይስ እውነቱ የትኛው የኢሕአዴግ (‹ብልጽግና›) ድርጅት ወይም የጐሣ ድርጅት ነው ሕይወቴ የሚለውን የወያኔን ‹ሕገ መንግሥት›፣ የወያኔን የጐሣ ፌዴራሊዝም፣ የወያኔን የ‹ክልል› መዋቅር፣ የወያኔን...

የወርቅ እንቁላል ጣይ ዶሮዎቻችንን ባናሳቅቃቸውስ??! (ዘመድኩን በቀለ)

የወርቅ እንቁላል ጣይ ዶሮዎቻችንን ባናሳቅቃቸውስ??! ዘመድኩን በቀለ ~ እንደ እነዚህ ሦስት የሸዋ ኦሮሞ የቱለማ ልጆች የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ባለውለታ የሆኑ ግለሰቦችን በቀላሉ አይገኙም። እንደነዚህ ዓይነቱ የወርቅ እንቁላል...

ከየት እንጀምር …??? (ዳንኤል ክብረት)

ከየት እንጀምር ...??? ዳንኤል ክብረት . ወዳጄ ሆይ ለምን ከሌለህ ነገር ትጅምራለህ? በሰው ላይ ኀዘን የሚጨምረው፣ ተስፋ መቁረጥም የሚያደርሰው፣ የበታችነትንም የሚያመጣው፣ ቅዠትንም የሚያባብሰው ከሌለ ነገር መጀመር ነው፡፡...

አቶ ልደቱ አያሌዉ በ30,000 ብር ዋስትና ከእስር ተፈቷል…! (ዘላለም ጥላሁን)

አቶ ልደቱ አያሌዉ በ30,000 ብር ዋስትና ከእስር ተፈቷል...! ዘላለም ጥላሁን የታፈነ ፍትሕ ልደቱ እንኳን ደስ አለህ። የልደቱ እናት እንኳን ደስ አለዎት። ወልጋዳ ከሆነው የፍትሕ ስርዓትና ከልብ ህመም...

እኒህ ጉምቱ ሰዎችስ ለምን አማራውን አይጠሉትም…?!? (ጌታቸው ሽፈራው)

እኒህ ጉምቱ ሰዎችስ ለምን አማራውን አይጠሉትም...?!? ጌታቸው ሽፈራው  አልፎ አልፎ ዶ/ር አሰፋ የሚባሉ ባለሙያ ጋር ደውዬ እማራለሁ። እሳቸው ጋር ሳወራ ፌስቡክ ያስጠላኛል። ከ2004 ዓ/ም ጀምሬ አብዮታዊ...

“የትግራይ አሜሪካ ካህናት” – ሀገርን መዝለል ከባህር ያሰምጣል…!!! (አባይነህ ካሴ)

"የትግራይ አሜሪካ ካህናት" - ሀገርን መዝለል ከባህር ያሰምጣል...!!! አባይነህ ካሴ ዘንድሮ የማንሰማው የለም። ማኅበረ ካህናት ዘትግራይ አሜሪካ  የተባለ ቡድን መግለጫ አውጥቻለሁ አለ። መግለጫ የጊዜው ወግ ኾኗልና እሱ...

“በግፍ ተወረርን እንጂ ማንንም አልወረርንም…!!!” (አቶ አብርሃም አለህኝ)

"በግፍ ተወረርን እንጂ ማንንም አልወረርንም...!!!" አቶ አብርሃም አለህኝ   * የአማራ ብልጽግና ለሀቀኛ የፌዴራሊዝም ስርአት ካልታገለ እንደ ብልጽግና መቆም አይችልም ! ስናጠፋ የሚገስጸን ስናለማ የሚያግዘን ህዝብ እንዳለን እናምናለን።...

EDITOR PICKS