admin

admin
15230 POSTS 0 COMMENTS

ጁንታ ጥሎ የጁንታ ሌጋሲ ማስቀጠል ይሆን? (ህብር ራዲዮ)

https://www.youtube.com/watch?v=mGi8o4FSdfM

የኢትዮጵያ ነባራዊ የፖለቲካ ሁኔታ በእኔ እይታ (ደረጀ መላኩ – የሰብአዊ መብት ተሟጋች)

የኢትዮጵያ ነባራዊ የፖለቲካ ሁኔታ በእኔ እይታ ክፍል አንድ ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com ለብሄራዊ ውይይት ይበጅ ይሆን በሚል ቀና መንፈስ በታማኝት የቀረበ አስተያየት እንደ መግቢያ   በአንዳንድ አካባቢ...

ወቅታዊ የአቋም መግለጫ… (አሳዬ ደርቤ )

ወቅታዊ የአቋም መግለጫ... አሳዬ ደርቤ  እንደተደረገብን ግፍ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያንም ሆነ የፌደራል መንግሥቱን መካድ የነበረብን እኛ ነበርን፡፡ ግን ያንን ለማድረግ አስተዳደጋችንም ሆነ ኅሊናችን ስለማይፈቅድልን የአገር ደጀን ሆነን...

አማራን ከምድረ-ገፅ የማጥፋት ፕሮዤው መቼም አይሳካም!  (ታየ ቦጋለ አረጋ)

አማራን ከምድረ-ገፅ የማጥፋት ፕሮዤው መቼም አይሳካም!  ታየ ቦጋለ አረጋ   * በዘረኛ ጭንቅላትህ ነቅዘህ፦ ለኦሮሞ ገበሬዎች ሲሆን ካሳ ኮንዶሚኒየም መሬቱ ተነጠቀ... ኡኡኡኡኡ! ብሎ የጮኸ አንደበትህን እያደነቅሁ Vs. ተገለባብጠህ ለራያ...

ኦነግ ሸኔ በዘመቻ እንጂ በእርግማን አይጠፋም…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ኦነግ ሸኔ በዘመቻ እንጂ በእርግማን አይጠፋም...!!! ዘመድኩን በቀለ    *.... ለሸኔ የቄስም የሼክም የፓስተርም ምክር፣ የአባ ገዳም እርግማን አይጠቅመውም። ይልቅ ያሰለጠንከውን ወታደር ዝሙቱን አስትተህ ተነሥተህ ዝመት በለው። አዘምተው...

ስለናንተ እኛ እናፍራለን…!!! (ሙሉዓለም ገ.መድኀን)

ስለናንተ እኛ እናፍራለን...!!! ሙሉዓለም ገ.መድኀን በዛሬዋ ኢትዮጵያ ኦነግ ከድርጅታዊ መዋቅርነት ተሻግሮ መንፈስ ሆኗል፡፡ መንፈሱ ታሪክን እንደ ፖለቲካ ርዕዮት ከማየት የሚጀምር ሲሆን፤ ታሪክ ላይ መቸንከር ዋና መገለጫው...

የአብዮቱ ዘመን ..አባ መላ.. ቆምጬአምባው….!!! (አበባየሁ ገብተው)

የአብዮቱ ዘመን ..አባ መላ.. ቆምጬአምባው....!!! ክፍል አንድ አበባየሁ ገብተው   * .. በ60 ቀን ማንበብና መፃፍ ያልቻለ ፖሊስ ይባረራል.. ተብሏል ብለው ዋሽተዋል - ለምን? * የወረዳ አስተዳዳሪ ሆነው አዛባ...

ቀበሮ ገዳይ …!!! ( በእውቀቱ ስዩም)

ቀበሮ ገዳይ ...!!! በእውቀቱ ስዩም ድሮ ልጅ እያለን ደብረማርቆስ ውስጥ ቀበሮ ገዳይ የሚባል የመቶ ሜትር  ሩዋጭ ነበር፤እናቱ ያወጣችለትን ስም  የሚያውቅ የለም፤  ከለታት አንድ ቀን ፤ቀበሮ በሩጫ...

EDITOR PICKS