admin
ጦርነቱ ከየት ወዴት . ..??? (ሰይፉ ታሪኩ)
ጦርነቱ ከየት ወዴት . ..???
ሰይፉ ታሪኩ
በሀገራችን እዚህና እዚያ የሚስተዋለው የንጹሐን ግድያና መፈናቀል ብሔራዊ ደህንነታችን የገባበትን አጣብቂኝ በጉልህ ከማሳየቱ ባልተናነሰ በትግራይ በኩል ሰሞኑን በመከላከያ ሠራዊት...
የህወሓት አገር የማፍረስ ሙከራ በተመለከተ ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
የህወሓት አገር የማፍረስ ሙከራ በተመለከተ ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ ህወሓት በሰሜን ዕዝ በሚገኘው የኢፌዲሪ መከላኪያ ስራዊት ላይ ያደረሰውን አሳፋሪ ጥቃትና...
ኢትዮጵያን የማዳኛ ብቸኛው መንገድ! ( ይነጋል በላቸው)
ኢትዮጵያን የማዳኛ ብቸኛው መንገድ!
ይነጋል በላቸው
እንዴት ብዬና በምን እንደምጀምር ግራ ገባኝ፡፡ ግን ጥቂት ነገር መናገር አለብኝ፡፡
ያለንበት ሁኔታ አንዲት ሕጻን ለእናቷ “እማዬ ጣቴን አሳከከኝ” ስትላት “እኔንም...
‘’ ነፍጡና ነፍጣኛው ተለየ !!! (ከመንግሥቱ ደሳለኝ)
‘’ ነፍጡና ነፍጣኛው ተለየ !!!
ከመንግሥቱ ደሳለኝ
የትግራይ ክልል የደረጀ ወታደራዊ ሃይል እንዳለው ለመገመት የወሬ ነጠብጣቦችን በመግጠም ሃሳብ መጨመር ይቻላል፡-
ነጥብ 1፡- ...
የህወሃት አመራር ሀገር የማተራመስ ተግባር ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! (አበጋዝ ወንድሙ)
የህወሃት አመራር ሀገር የማተራመስ ተግባር ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ሊወስድ ይገባል!
አበጋዝ ወንድሙ
ህወሃት ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ህዝብን ለ 27 ዓመት ቀጥቅጦ ለመግዛት ሁነኛ መሳሪያው በሀገሪቱ ትልቁን...
የፈራነው ነገር መጣ ተመልሶ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
የፈራነው ነገር መጣ ተመልሶ...!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ጦርነት ክፉ ነገር ነው፤ በጀብደኝነት የሚፈጸም ነገር አይደለም። በተለይም እንደ እርስ በርስ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም። አንደኛ ማቆሚያው አይታወቅም። ሁለተኛ...
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት...
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ ማንኛውም በረራ እንዳማይኖር ፤ የሰሜን እዝም ከጎኑ እንደቆመ የክልሉ መንግሥት ገለጸ!!!
የትግራይ ክልል መንግሥት በክልሉ የሚገኙት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰሜን ዕዝ ሰራዊት...
ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!! (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)
ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም!!!!
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)
ሕወኃት በአማራ ሕዝብ ላይ ያለው ጠላትነት ከውልደት እስከ ሞት ድረስ ነው። በዚህ መካከል በሕወኃትና ጀሌዎቹ አማካኝነት የአማራ ሕዝብ...
























