admin

admin
15228 POSTS 0 COMMENTS

ወይ መንቦቅቦቅ !! (ዘመድኩን በቀለ)

ወይ መንቦቅቦቅ !! ዘመድኩን በቀለ • ተወደደም ተጠላም፣ አመንክም አላመንክም እኔ ዘመዴ አሸንፌአለሁ። ወንዳታ ዘመዴ ወጥር። ወይ ዘመዴ ሳላስበው፣ ሳይታወቀኝ እንዲህ እንደቀልድ ባለከባድ ሚዛን ሆንኩ ማለት ነው?...

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ….. (ከሽግዬ ነብሮ – ኢጆሌ ባሌ)

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ   “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም” ከሽግዬ ነብሮ - ኢጆሌ ባሌ)   ብልፅግና ወንጌል፣ የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ...

ኢትዮጵያን ከውድቀት ለማዳን ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች )

ኢትዮጵያን ከውድቀት ለማዳን ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች ) Tilahungesses@gmail.com   መንደርደሪያ                                                       መስከረም 2013 ሳንቀሰፍ ምክር ቢጤ በተለይም ለወጣቱ እርግጥ ነው ወጣቱ ትውልድ አገር ተረካቢም ትኩስ ኃይልም ነው ። አገርም...

የመንግሥታዊ ጥቃት መገለጫ – ዝቋላ…!!! አትገቡም….!!! (አባይነህ ካሳ)

የመንግሥታዊ ጥቃት መገለጫ - ዝቋላ...!!! አትገቡም....!!! አባይነህ ካሳ   * "ወደ ዝቋላ ገዳም ተጉዋዦችን ያስቀረነዉ ከገዳሙ በተፃፈልን ደብዳቤ መሠረት ነው" የልዩ ሀይል ፖሊስ    "ምንም የፃፍነው ደብዳቤ የለም በፖሊስ ድርጊት...

“ታሪክ እንደሚያሳየው የህዝበኛ አመራሮች መጨረሻ መዋረድ፣ መሰየፍ፣ መታሰር ነው!” (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

"ታሪክ እንደሚያሳየው የህዝበኛ አመራሮች መጨረሻ መዋረድ፣ መሰየፍ፣ መታሰር ነው!"     ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከታሪክ እንደምንረዳው በጣሊያን ቬኑስን ወደ ቀደመ ገናናነቷ እመልሳለሁ፣ አፈርንም ወደ ወርቅ እለውጣለሁ የሚል...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት! (ታሪኩ ደሳለኝ)

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶች ከቢሮ ወሰዱት! ታሪኩ ደሳለኝ ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት አካባቢ ቁጥራቸው የበዙ ፖሊሶ ፍትሕ መጽሔት ወደሚገኝበት ቢሮ ከደረሱ በኋላ ተመስገን ደሳለኝን...

“ኦሮሞ ካልሆንክ አታድግም፤ አትሾምምም!” (አምባቸው ደጀኔ)

“ኦሮሞ ካልሆንክ አታድግም፤ አትሾምምም!” አምባቸው ደጀኔ ይሄ ድቅድቅ ጨለማ እስኪነጋ ስንትና ስንት ጉድ ተቆልሎ በየቀኑ ዕይታችንን እንደሚያደበዝዝ ወይ እንደሚጋርድ አላውቅም፡፡ አንድ ወቅት አንድ ጸሐፊ ወዳጄ “ፂላ ካልሆንክ...

እንግዲህ ፓትርያርኩም ም/ጠ/ምኒስትሩም “ተደራጁ” ብለዋችሗል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እንግዲህ ፓትርያርኩም ም/ጠ/ምኒስትሩም "ተደራጁ" ብለዋችሗል...!!!   ዘመድኩን በቀለ   • እኔን እንደ እብድ ብቻዬን የሚያስጮኸኝ እናንተንም እስቲ ያስጩሃችሁ። እኔን እና ጥቂቶችን ብቻ እንቅልፍ የሚያሳጣኝ እስቲ እናንተም ሞክሩት። ዐማራ...

EDITOR PICKS