admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

አክቲቪስት ሽመልስ ምን እያለ ነው? (ሙሉአለም ገብረመድህን)

አክቲቪስት ሽመልስ ምን እያለ ነው? ሙሉአለም ገብረመድህን የኢሬቻን በዐል ምክንያት በማድረግ ሽመልስ አብዲሳ ያስተላለፈውን መልዕክት አነበብኩት፡፡ የመልዕክቱ ፖለቲካዊ እንድምታ ብዙ ሊያስብል የሚችል ቢሆንም በመዝጊያው ላይ ማተኮር...

ፕሮፌሰር መስፍንን ሳስታውሳቸው… (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

ፕሮፌሰር መስፍንን ሳስታውሳቸው… (ዳዊት ከበደ ወየሳ) በአንድ ወቅት… ኢሰመጉ ከተቃዋሚ ድርጅቶች እና ከነጻው ፕሬስ ባልተናነሰ፤ ምናልባትም በበለጠ ሁኔታ የኢህአዴግን አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችን ያጋልጥ ነበር። ፕሮፌሰር...

አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,…!!! ( ኤርምያስ ለገሰ)

አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,...!!! ኤርምያስ ለገሰ አሁን አዲስ አበባ የሁሉም ፖርቲዎች ማዕከላዊ የትግል አቅጣጫ እየሆነች መጥታለች። ሁለት ቅርጫት ተዘጋጅቷል ፤ አንደኛው ቅርጫት ብልፅግና ያዘጋጀው ሲሆን አላማውም ፦ አዲስ...

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ…!!! (መምህር ብርሃኑ አድማስ)

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ...!!! መምህር ብርሃኑ አድማስ  * ዛሬ በኢትዮጵያም ያለው ልክ የአክአብን ዘመን ይመስላል። የመስቀል በዐልን በመንግሥታዊ ሥልጣን አዳክሞ ኢሬቻን በመንግሥታዊ ጉልበት መተካት። መስቀል አደባባይን የኢሬቻ...

ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው !  (ቤላ ዳንኤል)

ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው !  ቤላ ዳንኤል   * "ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም !" (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም | 2004 ) * " ...... ችጋር የአገዛዝ ስርአት ውጤት ... ነው....!" ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል...

“••ጣናነሽን”እንቦጭ ይነቃት…??? (ተመስገን ባዲሶ)

"••ጣናነሽን እንቦጭ ይነቃት...???> ተመስገን ባዲሶ *  ለ40 አመታት ያልተበገረችው ጣና-ነሽ ጀልባ እንዲህ የማርያም-መንገድ እስክትጠይቅ በእንቦጭ ታንቃለች። ህልውናዋም እያከተመ ይመስላል! ከጥቂት አመታት በኋላ ግን እንቦጩ በዚህ ከቀጠለ <•ጣና-ነሽ•>...

ጥላሁን ገሠሠ የምእት አመቱ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ሥራዎችህ በኢትዮጵያውያን እዝነ ልቦና ውስጥ ሲነቀለቀሉ ይኖራሉ (ደረጀ መላኩ)...

ጥላሁን ገሠሠ የምእት አመቱ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ሥራዎችህ በኢትዮጵያውያን እዝነ ልቦና ውስጥ ሲነቀለቀሉ ይኖራሉ ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች ) Tilahungesses@gmail.com   መንደርደረያ ጋሼ ጥላሁን ገሠሠ በምእት አመታት አንዴ ሊፈጠሩ ከሚችሉ...

በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል…!!!’ (ታዬ ቦጋለ አረጋ)

በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል...!!!' ታዬ ቦጋለ አረጋ   ...ከሌለ ምን ያስበረግጋቸዋል? እዚህ ሀገር ያለው የአእምሮ እድገት መቀንጨር ያሳስበኛል። 1. "አማራ የለም" እያለ፦ አማራ ነህ እያለ ወገኑን ያሳድዳል። 2. "አማራ...

EDITOR PICKS