admin
“የሕዝብ ሐብት አለአግባብ የማደልና የመቀራመት ዝንባሌ ይታረም” (አቶ ሙሼ ሰሙ)
"የሕዝብ ሐብት አለአግባብ የማደልና የመቀራመት ዝንባሌ ይታረም"
አቶ ሙሼ ሰሙ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሕዝብ ስም ምሎና ተገዝቶ የተገኘን ስልጣን ተገን እያደረጉ፣ ያለአንዳች ሕጋዊ አሰራርና የጋራ አመራር...
አቶ ልደቱ አያሌው የአደራ እስረኛ ወይስ?… (ሕብር ራዲዮ)
https://www.youtube.com/watch?v=816PsiGfAPM
የአበበ ገላው “የሚስጥሩ ቁልፍ” ምርመራ ሲፈተሽ (አቻምየለህ ታምሩ)
የአበበ ገላው “የሚስጥሩ ቁልፍ” ምርመራ ሲፈተሽ
አቻምየለህ ታምሩ
ጋዜጠኛ አበበ ገላው የዐቢይ አሕመድን Academic Achievement ለማጣራት ያካሄደውን ምርመራ ለፈተሸ የሚገኘው እውነት አበበ ሊነግረን እንደፈለገው የዐቢይ አሕመድ ...
በዩቱዩብ የሆነው እንዲህ ነው… (ዘመድኩን በቀለ )
በዩቱዩብ የሆነው እንዲህ ነው...
ዘመድኩን በቀለ
* እኛ እንደ እነሱ አንተባበርማ አንተባበርም ምቀኞች፣ ክፉወች ለወንድሙ ጉድጓድ ቆፋሪ እንደ እኛ ማን አለ?
• እኛ እንደ እነሱ አንተባበርም እንጂ...
አፈና በማንም የትም ቢደረግ ልንቃወመው ልናወግዘው ይገባል…!!!! (አደባባይ ሚድያ)
አፈና በማንም የትም ቢደረግ ልንቃወመው ልናወግዘው ይገባል...!!!!
አደባባይ ሚድያ
* የመምህር ዘመድኩን የዩቲዩብ ቻነል መዘጋት "ኢትዮጵያን እና ኦ.ተዋሕዶን" እንወዳለን የሚሉ ሰዎችን አፍ የማዘጋት አንዱ የዘመቻ አካል..
-------------------------------------------
የአደባባይ ሚድያ...
እጅግ አሳዛኙ መንግሥት የለሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
እጅግ አሳዛኙ መንግሥት የለሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እግዚአብሔር ያሳያቹህ!
ከሳምንት በፊት ሳውዲ ዓረቢያ ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም አምባሳደር ለኢሳት በሰጠው ምላሽ "በኢሰብአዊ አያያዝ የተያዙ...
የብሄር አቃፊ የለውም አትቀፈኝ…!!! (ሙክታሮቪች)
የብሄር አቃፊ የለውም አትቀፈኝ...!!!
(ሙክታሮቪች)
* እፈራለሁ! እሰጋለሁ! አንድ ቀን ና ልቀፍህ ብለህ ጨምቀህ አፍነህ እንደማትገለኝ ምን ማረጋገጫ አለኝ? አትቀፈኝ! የመኖር፣ ተንቀሳቅሶ የመስራት፣ ንብረት የማፍራት እና ህጋዊ...
አፍሪካን እንደምራለን እያሉ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው!” (መስከረም አበራ)
አፍሪካን እንደምራለን እያሉ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው!"
መስከረም አበራ
* ይህ መንግስት ጭምቡሉን ማውለቅ አለበት!
"ከህወሀት የእነዚህ የባሰነው ይባላል እኔ ማወዳደር አልፈልግም ግን ሁሉም የራሳቸው ክፋት አላቸው...
























