admin
ለዜጎች ደህንነት ግድ የማይለው መንግስት፤ መንግስት አይደለም (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
ለዜጎች ደህንነት ግድ የማይለው መንግስት፤ መንግስት አይደለም
ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ
ወያኔ/ኢህአዲግ ለ27 ዓመት ከሰራቸው መንገዶች እና የልማት ስራዎች ይልቅ በሰብዓዊ መብት ላይ ያደረገው ዘርፈ ብዙ...
“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! (ከባልደራስ ለእውነተኛ ለዲሞክራሲ የተሰጠ መግለጫ)
“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”!
ከባልደራስ ለእውነተኛ ለዲሞክራሲ የተሰጠ መግለጫ
ብሄራዊ መግባባት ሽብር ባልፈጸመ ሰላማዊ ታጋይ ላይ የሽብር ክስ በመመስረት ህጉን የፖለቲካ ተገዥ በማድረግ አይገኝም!!!
እናት አገራችን ውዲቷ ኢትዮጵያ...
ብአዴን መርገሙ (መስፍን አረጋ)
ብአዴን መርገሙ
መስፍን አረጋ
የሀገራችን ቀውስ በተወሳ ቁጥር
የሰላሟ ፀሮች ቢጠሩ በዝርዝር
ዋና ዋናወቹ የሚባሉት አንኳር
ወያኔና ኦነግ የሻቢያ ፍጡር
ብቻ ናቸው ብየ እከራከር ነበር፡፡
ነገር ግን በቅርቡ በፊት ከጥቂት ቀን
ሽመልስ...
የነ እስክንድር ጉዳይ ብቻ በፈጠነ የፍርድ ሂደት የሚከንፈው ለምን ይሆን? (መስከረም አበራ)
የነ እስክንድር ጉዳይ ብቻ በፈጠነ የፍርድ ሂደት የሚከንፈው ለምን ይሆን?
መስከረም አበራ
ጄነራል መንግስቱ ነዋይ በተንጋደደው የጃንሆይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ከተናገረው ረዥም ንግግር ውስጥ
'እኔላይ ሞት ለመፍረድ...
የጅቦችና የአህዮች ድርድር…!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
የጅቦችና የአህዮች ድርድር...!!!
ቬሮኒካ መላኩ
በአለፉት 25 አመታት የህውሃት የአገዛዝ ዘመን ውስጥ ድርጅቱ አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ የሚመዛት ካርድ አለች ። ይች ካርድ ” ድርድር “ትባላለች ።
የወያኔን...
የአማራ ነፍስ ዋጋው ስንት ነው…??? አሳዬ ደርቤ
የአማራ ነፍስ ዋጋው ስንት ነው...???
አሳዬ ደርቤ
ሳምንቱን ሙሉ በተናጠል የምንፈልገውንና ከሌሎች የሚሰጠንን አጀንዳ ማንጸባረቁ እንደተጠበቀ ሆኖ ለየት ባለ መልኩ ደግሞ በየትኛውም ተባራሪ አጀንዳ ሳንጠለፍ የህዝባችንን...
ሟቹና ረዳት አልባው ወገኔ ስማኝ:- በጉምዝ ወገንህ ላይ እጅህን እንዳታነሳ…!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ሟቹና ረዳት አልባው ወገኔ ስማኝ:- በጉምዝ ወገንህ ላይ እጅህን እንዳታነሳ...!!!
ዘመድኩን በቀለ
ዐማራ ሆይ ጠላትህ ከጉያህ ስር ነው። ጠላትህ እጅና እግርህን አሳስሮ በማኅበር የሚያስደፍርህ የአንተው ጉድ...
ሰሚ አልባ ጩህት… !!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)
ሰሚ አልባ ጩህት... !!!
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
አንድ ትውልድ ይወለዳል፤ በጊዜው እንደጊዜው ያድጋል፤ ያልፋል፤ በሌላ ትውልድ ይተካል፤ አዲሱም ትውልድ የተረከበውን ቅርስ ይዞ ይነሣና በራሱ ጥረት አዳዲስ...
























