admin
ያልተሸበበ ብሄርተኝነት ኢትዮጵያችንን ከማፍረሱ በፊት የኛችሁት ከእንቅልፋችሁ ንቁ…! (ሞገስ ዘውዱ)
ያልተሸበበ ብሄርተኝነት ኢትዮጵያችንን ከማፍረሱ በፊት የኛችሁት ከእንቅልፋችሁ ንቁ...!
ሞገስ ዘውዱ
ይሄ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው‼
በበርካታ ምክንያት ወ/ሮ አዳነች የተናገረችው በስህተት የተሞላ እና ህዝብን ለእርድ የሚያመቻች...
ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ሸፍጥን መሸከም አትችልም!ጥብቅ መልእክት ለኢትዮጵያውያን
ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ሸፍጥን መሸከም አትችልም
ጥብቅ መልእክት ለኢትዮጵያውያን በያላችሁበት
ከይኄይስ እውነቱ
…በዚህ በሽተኛ ሰውዬ የጐሣ አለቅነት ኢትዮጵያ ላይ የሠለጠነው ፋሺስታዊ፣ ናዚያዊ እና አፓርታይዳዊ አገዛዝ ቊጥር አንድ...
በውኑ ኢትዮጵያዊነት ‹‹ጐሠኛነት/ብሔርተኛነት›› ነው? (ከይኄይስ እውነቱ)
በውኑ ኢትዮጵያዊነት ‹‹ጐሠኛነት/ብሔርተኛነት›› ነው?
ከይኄይስ እውነቱ
ኢትዮጵያዊነት ባገር ድንበር የማይወሰን ዓለም አቀፋዊ ጠባይ ያለው ሐሳብ ወይም ፍልስምና አይደለም ወይ? አንድ ታላቅ አገራዊ ዕሴት ብቻ መዝዘን ለመናገር፤...
አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? (መስፍን አረጋ)
አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ?
መስፍን አረጋ
ፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው ድረስ ደግሞ ማናቸውንም ፖለቲካዊ ዘዴ ለመጠቀም...
ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
በመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን እንዲሁም አድማጮች፡፡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡
ይህን...
ሦስቱ የኢትዮጵያ አገራዊ መርኆች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
https://www.youtube.com/watch?v=Ln9eJ-MHfy4
እንኳን ደስ ያለሽ! ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ
እንኳን ደስ ያለሽ!
(ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ)
መዐዛ ሽታ ነው፤
መልካም ውሁድ ጠረን፣
በመላ አካል ሠርጾ፣
ሕዋሳት ቀስቅሶ፣
በፍጡራን ስሜት፣
እሚሞላ ሐሴት፤
አንቺም መዐዛ ነሽ፤
በሰዎች ልቦች ውስጥ - ተስፋን እምትዘሪ፣
የሕይወትን ትርጉም እምታስተምሪ፤
ያፈራሽው ፍሬ...
አብን እና ብአዴን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች (ከይኄይስ እውነቱ)
አብን እና ብአዴን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች
ከይኄይስ እውነቱ
ከዚህ ቀደም ስለ ኢትዮጵያዊነት እና ዐምሐራዊነት ከጐሣና ነገድ ቈጠራ ጋር ሳይያያዝ ከቆሙላቸው የእሤት ሥርዓቶች አንፃር የማይነጣጠሉና ባማራጭነትም...























