>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

‹ በሠፈሩት ቁና  መሠፈር  አይቀርምና . . . ! ››   (አሰፋ ሀይሉ)

‹ በሠፈሩት ቁና  መሠፈር  አይቀርምና . . . ! ›› አሰፋ ሀይሉ “የበቀለበትን የዛፍ ዘር እንደሚነድል ሞኝ ዛቢያ አንሁን፡፡ ራሱን እንደሚቀጠቅጥ...

ዶ/ር አቢይን ሳስብ የሚታወሰኝ ሌላ ሰው… (አምባቸው ደጀኔ ከወልዲያ)

ዶ/ር አቢይን ሳስብ የሚታወሰኝ ሌላ ሰው… አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ሰዎች የተለያዬ ተፈጥሮ አላቸው፡፡ ሰውን እያሳቀ ራሱ የማይስቅ አለ፡፡ እያስለቀሰ...

ለሽብርተኞች፣ ለወንበዴዎችና ዘራፊዎች የጠፋ መንግሥታዊ ኃይል ለንጹሐን ወጣቶቸ ከየት ተገኘ? (ይኄይስ እውነቱ)

ለሽብርተኞች፣ ለወንበዴዎችና ዘራፊዎች የጠፋ መንግሥታዊ ኃይል ለንጹሐን ወጣቶቸ ከየት ተገኘ? ከይኄይስ እውነቱ በዘመነ ወያኔ ኢትዮጵያ የአገር መከላከያና...

"የሽግግር መንግስት/ምክር ቤት አስፈላጊነትን በተመለከተ!!! (ያሬድ ጥበቡ)

“የሽግግር መንግስት/ምክርቤት አስፈላጊነትን በተመለከተ!!! ያሬድ ጥበቡ መግቢያ፣ ራሴን የማህበራዊ ሚዲያ ፊታውራሪ አድርጌ የሾምኩ ቢሆንም እንደ...

“ሀገሬን በፌስታል ጠቅልዬ ለአንድ ግለሰብ አምኜ አልሰጥም” (አቶ ሙሼ ሰሙ -ሸገር ታይምስ)

ሀገሬን በፌስታል ጠቅልዬ ለአንድ ግለሰብ አምኜ አልሰጥም” አቶ ሙሼ ሰሙ ፖለቲከኛና የኢኮኖሚክስ ባለሙያ  ማፈናቀል ለእነሱ ብቻ የተሰጠ አማራጭ...

ከቀጣይ የእነ ዐቢይ መንገዶች መካከል ጥቂቶቹ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

ከቀጣይ የእነ ዐቢይ መንገዶች መካከል ጥቂቶቹ!!! ጌታቸው ሽፈራው 1) “የኬኛ” ፖለቲካ መፍጠኑ በሕዝብ እንዳስጠላቸው፣ ጉዳዩን በዚህ መጠን ማፍጠናቸውና...

በቄለም ወለጋ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች "አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ" መባላቸውን ገለጹ!!! (ኢሳት)

በቄለም ወለጋ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች “አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ” መባላቸውን ገለጹ!!! ኢሳት (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 2/2011)በቄለም ወለጋ የሚኖሩ የአማራ...

የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፫] (አቻሜለህ ታምሩ)

የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፫] በአቻሜለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች ሕገ መንግሥት ተብዮውን  ካላከበርነው ሞተን እንገኛለን በሚለው...