Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ...??? ምንም...!!! (ሸንቁጥ አየለ)
የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ…??? ምንም…!!!
ሸንቁጥ አየለ
1....

እጮሃለሁ! (ሜሮን ጌትነት)
እጮሃለሁ!
ሜሮን ጌትነት
አባቴ ተሰቅሎ፣
ወንድሜ ተቃጥሎ።
እህቴ ታግታ፣
እናቴ ተቀልታ።
አያቴ ተሰ’ዶ
ህፃን ልጄ ታርዶ… አሞኛል!
...

የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ? (መስፍን አረጋ)
የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ?
መስፍን አረጋ
ጭራቅ አሕመድ ስልጣን በያዘ ባንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎች...

አቢይና ሽመልስ ኦሮሞን በቁም እየገደሉት ናቸው!! (ይነጋል በላቸው)
አቢይና ሽመልስ ኦሮሞን በቁም እየገደሉት ናቸው!!
ይነጋል በላቸው
የወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣...

በናዚ ኦነግና በዐቢይ አሕመድ ጥምር ጦር ሙስሎሞች ሲፈጁ ኦነጋዊው ኡስታዝ ሁላ የት ገባ ..??? አቻምየለህ ታምሩ
በናዚ ኦነግና በዐቢይ አሕመድ ጥምር ጦር ሙስሎሞች ሲፈጁ ኦነጋዊው ኡስታዝ ሁላ የት ገባ ..???
አቻምየለህ ታምሩ
“ጎንደር የእጇን ታገኛለት” እያለ ፋኖን...

በሸኔ በማሳበቡ ግድያዎችና ማፈናቀሎች ጀርባ ሁሌም መንግስት አለ! መርማሪ ኮሚሽን ይቋቋም !! (አሳዬ ደርቤ)
በሸኔ በማሳበቡ ግድያዎችና ማፈናቀሎች ጀርባ ሁሌም መንግስት አለ! መርማሪ ኮሚሽን ይቋቋም
አሳዬ ደርቤ
እንደ ማሳያ ፩
*…. “ኦነግ ሸኔ የሚባለው...