>
5:58 pm - Friday September 21, 5117

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የክፍሉ ታደሰ ነገር [ክፍል ፩] (አቻምየለህ ታምሩ)

የክፍሉ ታደሰ ነገር [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ የኢሕአፓው አምበል ክፍሉ ታደሰ ከሰሞኑ በባላገሩ ቴሌቭዥን ላይ ቀርቦ በሰጠው ባለ ሶስት ክፍል ቃለ...

በአዲስ አበባ ዙሪያ ከ500 በላይ አማሮች  ታስረዋል....!!! (ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ )

በአዲስ አበባ ዙሪያ ከ500 በላይ አማሮች ታስረዋል….!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ  ከስንታየሁ ለማ ጋር የፊርማ ንቅናቄውን ሲያስተባብር የነበረው...

"መክሸፍ እንደ አማራ ብልጽግና...!!!" (ከፍትህ መጽሔት - አንባቢ ብሩክ ይባስ)

“መክሸፍ እንደ አማራ ብልጽግና…!!!” ከቀድሞ የአመራር አባላቱ ከፍትህ መጽሔት – በኢትዮ3670 አንባቢ ብሩክ ይባስ ⇓ https://youtu.be/vPJ25FyO-jo

አፋኙን መንግስት እንጠይቃለሁ! ጎበዜ ሲሳይ የት ነው???? (መስከረም አበራ)

አፋኙን መንግስት እንጠይቃለሁ! ጎበዜ ሲሳይ የት ነው???? መስከረም አበራ አማራ የተባላችሁ ዜጎችንም እጠይቃለሁ ይህ ጎበዜ ሲሳይ የሚባል ቅን ልጅ እንዲህ...

ስንታየሁ ለማ በደቡብ ኢትዮጵያ ለባልደራስ የድጋፍ ፊርማ ሲያሰባስብ ታሰረ!

ስንታየሁ ለማ በደቡብ ኢትዮጵያ ለባልደራስ የድጋፍ ፊርማ ሲያሰባስብ ታሰረ! ስንታየሁ በካራማራ ታስሮ ከተፈታ 3 ሳምንታት ያልሞለው የቀድሞ ዳኛ ነው! ባልደራስ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩን የገጠመው አደገኛ ህመም! (ያለለት ወንዳዬ)

ጠቅላይ ሚኒስትሩን የገጠመው አደገኛ ህመም! ያለለት ወንዳዬ   ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ የናርሲሲስቲክ የባህርይ ችግር / Narcissistic personality disorder ተጠቂ መሆኑ...

ባልደራስ የታሰሩ አባላቱና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እንዲፈቱ ጠየቀ!

ባልደራስ የታሰሩ አባላቱና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እንዲፈቱ ጠየቀ! በዋሽንግተን የኢትዮጰያ ኤምባሲ በር ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል! ዜና ጌጥዬ ያለው ባልደራስ...

ኢትዮጵያ የድል ሸማ ከተከናነበችበት የ1888ቱ የአድዋ ድል የዛሬዬቱ አፍሪካ የምትማረው ቁምነገር ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች)

ኢትዮጵያ የድል ሸማ ከተከናነበችበት የ1888ቱ የአድዋ ድል የዛሬዬቱ አፍሪካ የምትማረው ቁምነገር ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com መግቢያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ...