>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መልካም የኢድ በዓል አንመኝላችኋለን።

መልካም የኢድ በዓል አንመኝላችኋለን።   በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሃገር የምትገኙ ትውልደ አትዮጵያውያን ሙስሊሞች  መልካም የኢድ በዓል አንመኝላችኋለን። የኢትዮ...

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታሰሯል....!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ)

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታሰሯል….!!! ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ በትናንትናው ዕለት 4 ስዓት አካባቢ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከመኖሪያ ቤቱ ከ ሃያት አካባቢ በፀጥታ...

መች በደረሱ እያልን የሚናፍቁን በዓላቶቻችንን እንድንፈራቸው ሆነ እኮ...!!! (ያሬድ ሐይለማርያም)

መች በደረሱ እያልን የሚናፍቁን በዓላቶቻችንን እንድንፈራቸው ሆነ እኮ…!!! ያሬድ ሐይለማርያም   *….  በኢድ ቀን በመስቀል አደባባይ ዙሪያ የሚገኙትን...

የጎንደሩ የሀይማኖት ግጭት ( ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ )

የጎንደሩ የሀይማኖት ግጭት ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ከጥቂት መንግስታዊ የግጭት ጥንሰሳዎች ውጭ ሙስሊም እና ክርስቲያኑ በኢትዮጵያ ውስጥ ለዘመናት ተከባብረው...

የእኔ ወሎ፣  የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች! (አገሬ አዲስ)

የእኔ ወሎ፣  የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች! አገሬ አዲስ   በሰሞኑ በወሎ ክፍለሃገር ፣በአጠቃላይም በኢትዮጵያ የተከሰተው ሃይማኖትን ተገን ያደረገ...

የወሀቢያ ሠራዊት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማን በከፊል አውድሟታል...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የወሀቢያ ሠራዊት ዛሬ አዲስ አበባ ከተማን በከፊል አውድሟታል…!!! ዘመድኩን በቀለ     *…. ፊንፊኔን ኢሪሊቫንት እናደርጋታለን ነበር ያለው  ሽሜ...

"መስቀል አደባባይን የተለያዩ አካላት የሚጠቀሙበትና የጋራ ነው ማለት ተደባደቡ ከማለት ያነሰ አይደለም...!!!"  (

“መስቀል አደባባይን የተለያዩ አካላት የሚጠቀሙበትና የጋራ ነው ማለት ተደባደቡ ከማለት ያነሰ አይደለም…!!!”  ብፁዕ አቡነ አብርሃም ሊቀ ጳጳስ    *…....

ይድረሰ ለጠቅላዩ (ዘምሳሌ )

ይድረሰ ለጠቅላዩ መግደል መሸነፍ ነው  ብለህ እያወራህ ቤተስኪያን መስጊዱን ሲፈርስ ዝምብለህ ህፃን ሽማግሌ ባልቴትን ጨምረህ ገደል  ሲከቷቸው  በየቀኑ እያየህ   ስንቱ እየተራበ አንተ ስታወራ በእርዳታ እየኖርክ መዝናኛ ስትሰራ ፖርክ ልማት ብለህ  ባዶ ስትኩራራ ህዝቡ ሲፈናቀል በየሁሉ ስፍራ   ፍላጎትህ ሞልቶ ህልምህም  ተሳክቶ ጭንቀት ሆኖ እያለ  ወንጀል  ተበራክቶ ሀገር  በየቀኑ ጩኸቷ በርክቶ አንተን ያደነዘህ አዕምሮ አሳጥቶ የቱ አዚም  ይሆን ውስጥህ  ያለው ገብቶ የፈፀምከው ስህተት  የደረብከው ካባ በድግስ   ተጠምደህ ህዝቡ እያነባ በኑሮ ውድነት  ግራ እየተጋባ ሀገር  ስትሸበር በታቀደ  ደባ ዳቦ በሙዝ ብሉ እያልክ ስትገባ የእምነት በር ጨብጠህ ለጊዜው ቢመስልህ ስዩመ እግዚአብሔር  እስከመባል ደርሰህ ላሻግራችሁ ስትል  ሙሴያችን ተብለህ ታላቋን ኢትዮጵያ በጎሳ ለውጠህ ያስፈጀኸው ወጣት ቃሎችህን አጥፈህ የንፁሀኑ ነፍስ ተፈናቃይ  እምባ የአሳምነው  ፅጌ የሰዐረ ደባ የወለጋው ወንጀል ጨምሮ  አዲስ አባ ደቡብ ምስራቅ ሰሜን በየሁሉ አምባ የስልጣን ዘመንህ የተንኮል  ሽረባ ውሸት ስታሰብክ ብልፅግና ብለህ በመደመር  ስሌት ስንቶቹን አጣፍተህ ሀገር ጠል ካድሬዎች ምክርቤት ሰብስበህ ቤት እምነት ሲቃጠል  አፍህን ለጉመህ የተሰጠህ አደራ  ቃል ኪዳን ስትገባ በአድናቂዎችህ ዙሪያ ተብሎልህ ወሸባ በስመኝ ቀድሰህ ሀገር ቤት ስትገባ ሰው በዘር ሲገደል ስታፈስ የአዞ  እምባ በመለስ ድርጅት በስለላው ተቋም ወንጀልን ስትሰራ ንፁሀን ስታስለቅም የታጠብክበት ደም ቢሆን የሚያሰጥም የግፉአኑ ነፍስ  መች እንዲህ ልተክርም   ካባ  ለብሰህ ግደል ህዝብ አላልቅ ብሎሀል የኛ ኢትዮጵያዊነት መቼስ  ይገባሀል አይቀር የህዝብ እምባ በቁምህ ያንቅሀል እመነኝ  አንተ ሰው  ያልተመለስክ እንደሁ  ቀን ተቆጥሮብሀል ልክ እንደ ጋዳፊ ሜዳ ይጎትቱሀል!