Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የሰንሹ የጦርነት ጥበብ" ከሚለው መጽሐፍ የተቀነጨበ "ሰንሹ ማነው"
“የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” ከሚለው መጽሐፍ የተቀነጨበ
“ሰንሹ ማነው”
ይህ ጽሑፍ “የሰንሹ የጦርነት ጥበብ” በሚል ርዕስ በመስፍን አረጋ...

"ዛሬ በትግራይ ክልል የማይለቀስበት ቤት የለም።ይህ እንዳይመጣ ብዙ ተማጽኖ ስናቀርብ ነበረ'' (ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)
ለቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት በሙሉ
“ዛሬ በትግራይ ክልል የማይለቀስበት ቤት የለም ። ይህ እንዳይመጣ ብዙ ተማጽኖ ስናቀርብ የነበረ ቢሆንም ሽበት እና...

የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ...!!
የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!!
ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ...

አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ቀና አድርጎ የሚያውለበልቡበትን ቀን እየናፈቁ....
በፍርሃት ሲርድ
መነጠል ሲጨንቀው
ለካንስ ባንዲራም
ይጮኻል እንደ ሰው ::
አንድ ጊዜ ነው አሉ የተወሰኑ የሌቦች ቡድን ከታችኛው ሠፈር ተነስተው የላይኛው...

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር (መስፍን አረጋ)
ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር
መስፍን አረጋ
የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡ ስለዚህም ጥያቄው...

በቃኝ አለ!
በቃኝ አለ!
(ለህልውና ትግል ለሚፋለመው ለመላው የአማራ ሕዝብ)
ጊዜው በሂደት ሲደርስ፣
ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ፣
እምቢኝ አለ…
የመከራን ስቃይ ቀንበር-ላንዲት...

የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ (አንዱ ዓለም ተፈራ)
የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ
አንዱ ዓለም ተፈራ
የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ...

የአቢይና ጓደኞቹ በሽታ ከሌሎች ይለያል! (ይነጋል በላቸው)
የአቢይና ጓደኞቹ በሽታ ከሌሎች ይለያል!
ይነጋል በላቸው
አቢይ አህመድ በድርጊቱ የሚገለጹ በርካታ በሽታዎች ጎተራ ነው፡፡ አምባገነንነት አንዱ ነው፡፡...