Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአማራ ብሄራዊ ጦር፥ ለአማራ ህልውና!(ጌጥዬ ያለው)
የአማራ ብሄራዊ ጦር፥ ለአማራ ህልውና!
ጌጥዬ ያለው
ይህ የጦር ታክቲክ ወይም ስትራቴጂ አለማወቅ አይደለም። የጀግና ባህሪ ነው። ነገሩ ግር የሚለው...

ይድረስ ለኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሠራዊት! (ፊልጶስ)
ይድረስ ለኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሠራዊት!
ይኽን መልዕክት ለመተየብ ከመጀመሪ በፊት፤ ለአገሬ መከላከያ ሠራዊትና ለአረንጓዲ፣ ቢጫ፤ ቀይ ሰንደቅ...

ያማራን ሕዝባዊ ትግል ማጧጧፊያ ሰባት ነጥቦች፤ አማራነት ወይም ሞት (መስፍን አረጋ)
ያማራን ሕዝባዊ ትግል ማጧጧፊያ ሰባት ነጥቦች፤ አማራነት ወይም ሞት
መስፍን አረጋ
ያማራን ሕዝባዊ ትግል ማጧጧፊያ ሰባት ነጥቦች፤ አማራነት...

ሰሞነ ህማማት፤ እንኳን አደረሳችሁ!
ሰሞነ ህማማት፤ እንኳን አደረሳችሁ!
ዕሁድ፤ ጌታ በአህያ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ። ሰኞ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቱ የእግዘኢብሔር ቤት ተብላ ትጠራለች።...

የዐምሐራው ትግል የሚከሽፈው ጭራቁን ዐቢይ እና አገዛዙን ያዳመጠ ዕለት ነው (ከይኄይስ እውነቱ)
‹‹ልዩ ኃይል›› ማፍረስ የሚለውን የቅጥፈት ማደናገሪያ ትተን ጭራቁንና አገዛዙን ደምስሶ የዐምሐራውን ሕዝብ ህልውና እና ኢትዮጵያን መታደግ ቀዳሚ...

የዐብይ አህመድ ሰልስቱ ማንነቶች (ጽሁፍ ፕ/ር ግርማ ብርሐኑ - ትርጉም ቴዎድሮስ አረጋ)
አንድም ሶስትም ፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የ 2012 ዓ.ም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚው የዐብይ አህመድ ሰልስቱ ማንነቶች (ዐብይ ሰባኪው...

እንኳን ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ዋዜማ አደረሰን!! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
እንኳን ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ዋዜማ አደረሰን!!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
የመጨረሻ ተጋጣሚዎቹ ሁለት ኮርማዎች በግልጽ ሜዳ ተጋጥመዋል፡፡ ፉርሽካውና የተመጣጠነው...

እንዴት ለዚህ በቃን?---ገዥዎቻችንስ እናውቃቸውለን ወይ? (ፊልጶስ)
እንዴት ለዚህ በቃን?—ገዥዎቻችንስ እናውቃቸውለን ወይ?
የማንኛውም ትግል መሰረት የገዥዎችን ማንነት፣ መነሻና መድረሻ ብሎም ዓላማ ማወቅና፤ ገዥዎች ሥልጣን ላይ ለመቆየት፤ ለነጻነትና ለአንድነት የሚደደረገውን ትግል ለመቀልበስ የሚጠቀሙበትን ስልትና አጀንዳ ማክሸፍ ነው።
ገዥዎችን ለመታገልና ለድል ለመብቃት ደግሞ በትግሉ ዓላማ ማመን፣ በራስ መተማመን፡ መደራጅትና ብቃት ያለው መሪ መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለመሰዋአትነት መዘጋጀት የግድ ይላል።
ለምሳሌ የኢትዮጵያ የዘመኑ ገዥዎች ወያኔዎች ”ትግራይ ሪፕብሊክ” ኦነጋዊ- ብልጽግና ደግሞ ”ኦሮሚያ” የምትባል አገር ለመመስረት የሚጠቀሙት፤ ኢትዮያዊነትንና አማራነትን ፤ ሲያስፍልጋቸው ነጥለው፤ ከላያ ደግሞ ጨፍልቀው ያጠቁታል። ኦሮሞን ከአማራ ፤ አማራን ከትግሬ፤ አማራን ከሊሎቹ ነገዶች ጋር፤ ከፋፍለው ያለ-ስም ስም እየሰጡ፤ በህዝቡ ዘንድ ባይሳካላቸውም ”ምሁር” ነኝ የሚለውን ርስ-በርስ ያባሉታ። አንዳንዴም ስለ አንድነትና ስለ እኩልነት እየሰብኩ፤ በተግባር ግን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ ሁለገብ ጥቃት ይፈጽማሉ። ለአገዛዛቸው ኢ-ፍታዊነት ጥያቄ ሲቀርብላቸው መጣንበት ለሚሉት ጎሳና መንደር ተቆርቋሪ በመምሰል ”ሊያጠቁህ ነው! አንተን ስለሚጠሉህ ነው!” በሚል ህዝብን ለማጋጨትና ልዮነት ለመፍጠር በየመድረኩና በብዙሃን መገናኛዎች ሌት-ተቀን ይለፍፋሉ።
ስለዚህ ለኢትዮጵያዊነትና ለኢትዮጵያ፤ ለእኩልነትና ለዜጋዊ ፓለቲካ ቁሚያለሁ ወይም እታገላለሁ የሚለው ፤ የገዥዎቹን ማንነት በቅጡ ስይረዳና በጎሰኞች አጀንደ እየተጠለፈ፤ መርህና ጽናት አልባ በመሆኑ፣ እስከ አሁን ትግሉን አቅጣጫ የሚያሲዝ ድርጅትም ሆነ መሪ ማፍራት ስላልተቻለ፤ የወያኔንና የኦነጋዊ-ብልጽግና የቤት ሥራ እየተቀበለን፤ በስሜትና በሆሆታ በመንጎድ ፤ እነሱ በቀደዱልን ቦይ እየፈሰስን፤ አሁን ካለንበት አጥፍቶ የመጠፋፋት ገደል ጫፍ ላይ ደርሰናል።
ባለፋት ዓመታት ገዥዎቻችን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን የማዳከምና ህዝብን የመከፋፈል ሴራ ከፋሽስት ጣሊያን የአምስቱ ዓመት ወረራ የቀዱትን እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ እየተጠቀሙበት ይገኛል።
እንደ ምሳሌ ግራዚያን ለሙሰለኒ የጻፈው ደብዳቤ፣…
” ለእኛ ለጣሊያኖች የአቢሲኒያን ምድር ቅኝ እ’ዳንገዛ እንቅፋት የሆኑትና የሚታገሉን፤
1/ ምሁራን => ልብ ካለን…...