Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ትለቃለህ አትለቅም ???!!!
ትለቃለህ አትለቅም ???!!!
******
“አንት ክፉ፣ ለመሆኑ ስምህ ማን ይባላል?›› አባ መስቀላቸውን ወደመኒት ግንባር አስጠጉ፡፡
‹‹አቃጠሉኝ! አቃጠሉኝ አባ፣...

ለአማራ የህልውና ትግል ፈተና የሆኑ አካላት በህዝብ እና ታሪክ ይጠየቃሉ!
ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የተሰጠ መግለጫ!
ለአማራ የህልውና ትግል ፈተና የሆኑ አካላት በህዝብ እና ታሪክ ይጠየቃሉ!
(ሚያዚያ 20፣ 2017 ዓ.ም)
የአማራ የኀልውና...

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!!
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!!
እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና
“ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው...

ስቅለት
ሰቀሉት
ኢየሱስ በቍሰለ ትከሻው መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ቀራንዮ አድካሚ ጉዞ ጀመረ። ከእርሱ ጋር የሚሰቀሉ ሁለት ክፉ አድራጊዎች ነበሩ። የቤተ መቅደስ...

ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ!
ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ!
ሚያዚያ 4/2017 ዓ.ም
በዚህ ወቅት የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ...

ከሕወሓት ጋር ለመስራት የወሰነውን አፈንጋጭ ቡድን ድምጽ በመሆን የተሰለፉ ጸረ - ኣምሓራዎች
ከሕወሓት ጋር ለመስራት የወሰነውን አፈንጋጭ ቡድን ድምጽ በመሆን የተሰለፉ ጸረ – ኣምሓራዎች
መሳይ፣ ግርማ ካሳ እና ዘመድኩን አማሮች አይደሉም።...

ታሪክ፣ ትውልድና ሀገር ይወቀው!!
ታሪክ፣ ትውልድና ሀገር ይወቀው!!
እኛ የብልጽግናን ሰራዊት ስንፋለም ከጀርባችን በሕወሓት ተላላኪ “ፋኖ” ነን ባዮች ተወግተናል፤
የጦሩ ፊታውራሪ...

ጨለማ ከብርሃን ጋር ምን ኅብረት አለው
ጨለማ ከብርሃን ጋር ምን ኅብረት አለው
ከይኄይስ እውነቱ
በፖለቲካው ዓለም ያጭር ጊዜን ዓላማ ለማሳካት የሚደረግ ዘዴና ተግባር (ታክቲክ) ወይም...