>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሓጫሉ - የገደሉህ ሰዎች አንተን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም አምርረው የሚጠሉ ናቸው...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሓጫሉ – የገደሉህ ሰዎች አንተን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም አምርረው የሚጠሉ ናቸው…!!! ያሬድ ሀይለማርያም በእኩለ ለሊት የኦሮምኛ ሙዚቃ ዘፋኝ...

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት [ክፍል ፪- አቻምየለህ ታምሩ)

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ * … እኔም በጽሑፌ ኦሮሞ ኢትዮጵያን መውረሩን ያቀረብሁትን የዛሬውን የኦሮሞ ትውልድ...

የኢትዮጵያን ፖለቲካ ግልብጥብጡን የሚያወጣው የአዲስ አበቤነት ንቅናቄ...!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

የኢትዮጵያን ፖለቲካ ግልብጥብጡን የሚያወጣው የአዲስ አበቤነት ንቅናቄ…!!! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ተደጋፊ ተደማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ከዛሬ...

ስለ ወንዜ ልጆች -ግብጾች (በዕውቀቱ ስዩም)

‹ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን! – የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግሥት!!!› (ተመስገን ደሳለኝ)

‹ክልል ነበርን፣ ክልል እንሆናለን! – የአዲስ አበባ ክልላዊ መንግሥት!!!›  ተመስገን ደሳለኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኃላፊነት በጎደላቸውና በላዔሰባዊ-ዝማሜ...

ኢትዮጵያ በዓባይ ጉዳይ የሚያስፈልጋት እንደ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አይነት አገር ወዳድ መሪ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

ኢትዮጵያ በዓባይ ጉዳይ የሚያስፈልጋት እንደ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አይነት አገር ወዳድ መሪ ነው! አቻምየለህ ታምሩ   * መለስ ዜናዊ  ግብጽ የሚያስፈልጋትን...

አጼ በረደድ (መስፍን አረጋ)

አጼ በረደድ   መስፍን አረጋ ወዛደሮች ከጎራ፣ ተነስተው ለማኝ ሳያራ ይወርዱና ቂርቂራ፣ ተሰማርተው በግድብ ሥራ፣ ለቅጽበት ሆነ ላንዳፍታ፣ /ሳይሰጣቸው/...

የአገር ቤት ጨዋታ ታደለ ገድሌ ጸጋዬ (ዶ/ር)

የአገር ቤት ጨዋታ ታደለ ገድሌ ጸጋዬ (ዶ/ር) “እኛ ጨስ ጫኔ ብለንሃል…!!!” በ1950ዎቹና 60ዎቹ ላይ አባ መልስ እጅጉና አባ ቼሬ አስረሴ የተባሉ የሀገር...