>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዕለቱ ወግ:- ዝም ብለህ ተኛ!!! (ተስፋዬ ኃይለማርያም)

የዕለቱ ወግ:-  ዝም ብለህ ተኛ!!!     ተስፋዬ ኃይለማርያም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የጀርመን አውሮፕላኖች የለንደንን ከተማ በተደጋጋሚ...

የምርጫ ቅስቀሳ እና የገና ጨዋታ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

የምርጫ ቅስቀሳ እና የገና ጨዋታ!!!   ያሬድ ሀይለማርያም * …ምረጡን ባዮች በተናገሩት ሁሉ የምንመሰጥ፣ የምንደሰት፣ የምንናደድ፣ የምንቆጣ፣...

ኮሮና ቫይረስ፤ ስፓኒሽ ፍሉ እና የአበሻ አረቄ!!! (ሰለሞን ሀይሌ)

ኮሮና ቫይረስ፤ ስፓኒሽ ፍሉ እና የአበሻ አረቄ!!!   ሰለሞን ሀይሌ   ኅዳር በገባ 12ተኛው ቀን ቆሻሻ ሰብስበን እያቃጠልን “ኅዳርን ማጠን” እንለዋለን።...

ብ.አ.ዴ.ን. ይፍረስ ያልነው ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲገነባ ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት እንዲኾን ነው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ብ.አ.ዴ.ን. ይፍረስ ያልነው ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲገነባ ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት እንዲኾን ነው!!! አቻምየለህ ታምሩ ‹አማራ ክልል› የሚባለውን የዐቢይ...

እየተፈረካከስ የሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ!!! (በፍቅርዓለም ኃይሉ)

እየተፈረካከስ የሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ!!!   በፍቅርዓለም ኃይሉ   …..   አቶ ባጫ ልዩ ብቃታቸው ሳይሆን ብሄራቸው ታይቶ ወደ ባንኩ አመራርነት...

‘ኢትዮጵያ እናቴ፣ ጥበብ ሚስቴ፣ ሥራዎቼ ልጆቼ!!!’’  ( ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ ነገዎ)

‘ኢትዮጵያ እናቴ፣ ጥበብ ሚስቴ፣ ሥራዎቼ ልጆቼ!!!’’  ሠዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ ነገዎ በአሰፋ ሃይሉ ገብረክርስቶስ ደስታ ከአለቃ ደስታ...

የገበሬ ላብ ያደለባት እሌኒ ገ/መድህን (ካሳ አንበሳው)

የገበሬ ላብ ያደለባት እሌኒ ገ/መድህን   ካሳ አንበሳው ዜጎችን በማራቆት የህወሓትን የኢኮኖሚ ጡንቻ ካፈረጠሙ ሰዎች መካከል ዘመዴነህ ንጋቱን እና...

ባለቅኔዋ እማሆይ ገላነሽ ሐዲስ - ኢትዮጵያዊቷ ሆሜር!!! (ዮሀንስ ተስፋዬ)

ባለቅኔዋ እማሆይ ገላነሽ ሐዲስ – ኢትዮጵያዊቷ ሆሜር!!!     ዮሀንስ ተስፋዬ   “ሴቶች ከወንዶች ጋር እኩል ተሰልፈው መሥራት የኖረ እንጂ እንደ...