>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እነ መንግሥቱ ንዋይ  በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት!  (አቻምየለህ ታምሩ)

እነ መንግሥቱ ንዋይ  በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት!  አቻምየለህ ታምሩ መንግሥቱ ንዋይና ግርማሜ ንዋይ የኢትዮጵያ አርበኞችን በግፍ ከመረሸናቸው...

ለአራት ወራት የታሰረው አቃቢ ህግ አቶ ህሩይ ባዬ (ኢትዮጲስ)

"…ጨቋኝ መደብ እንጂ ጨቋኝ ብሔር የለም!!!" (ታዬ ደንደአ)

“…ጨቋኝ መደብ እንጂ ጨቋኝ ብሔር የለም!!!” ታዬ ደንደአ   * “…ኦሮሞ ተበድሏል ብለን የምናወራውን ያህል አማራ፣ ትግሬ፣ ወላይታ ወዘተ ተበድሏል!”    *...

ዝም በሉ! አስከሬናችሁን ቅበሩ! ቀስታችሁን አስለቅሙ! ነገር ግን ዝም በሉ! እንዲሆንን፣ እንዲያ ተደረግን አትበሉ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

በጥይት የተረሸነው፤ በቀስት የተወጋው ዐማራ ስለሆነ ሀገር እንዳትረብሹ ዝም፣ ጭጭ በሉ!!  ዘመድኩን በቀለ  ዝም በሉ! አስከሬናችሁን ቅበሩ! ቀስታችሁን...

በፍቅር ደብዳቤ  የተገረሰሰው ዙፋን ¡  ¡ ¡  (አሌክስ አብርሃም) 

በፍቅር ደብዳቤ  የተገረሰሰው ዙፋን ¡  ¡ ¡  አሌክስ አብርሃም ‹‹ ….  ጓዶች  ይሄን የበሰበሰ ዙፋን አናታችን ላይ ተሸክመን ነገ ዛሬ ማለት የለብንም...

የዳግማዊ ምኒልክ አዋጅ!... ሠራተኛውን በሥራው የምትሰድብ ተወኝ!!! (ጳውሎስ ኞኞ)

የዳግማዊ ምኒልክ አዋጅ   ሠራተኛውን በሥራው የምትሰድብ ተወኝ!!! ከዚህ ቀደም ብረት ቢሠራ ጠይብ ሸማ ቢሠራ ሸማኔ ቢጽፍ ጠንቋይ ቤተክርስቲያን ቢያገለግል...

በርእሰ ብሔሩ " ባይነቁራኛ ሊጠበቅ ይገባል!”  የተባለለት ኃይሉ ገብረዮሃንስ(ገሞራው) !!! (ቅዱስ ማህሉ)

በርእሰ ብሔሩ ” ባይነቁራኛ ሊጠበቅ ይገባል!”  የተባለለት ኃይሉ ገብረዮሃንስ(ገሞራው) !!! ቅዱስ ማህሉ “ፔኪንግ ከተማ በእግር ስንዘዋወር ዝነኛውን...

ደጃች አያሌውንና ንጉሠነገስቱን ምን አቀያየማቸው? (ሳሚ ዮሴፍ)

ደጃች አያሌውንና ንጉሠነገስቱን ምን አቀያየማቸው? ሳሚ ዮሴፍ “አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ የአያል ጠመንጃ ስሟን እንጃ አያሌው ለኔ ምንሽሬ ጥሩ አልቢኔ አያሌውማ...