Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የባለ አደራ ምክር ቤት የፓርላማውን ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ አስቸኳይ የአቋም መግለጫ!!!
የባለ አደራ ምክር ቤት የፓርላማውን ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ አስቸኳይ የአቋም መግለጫ!!!
ነሐሴ 02 2011 ዓም
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሐምሌ 30 በአካሄደው...

በጆሃንሰበርግ የታሰሩ ኢትዮጵያዊያን 1200 ደርሷል!!! … (ጌጡ ተመስገን)
በጆሃንሰበርግ የታሰሩ ኢትዮጵያዊያን 1200 ደርሷል!!! …
ጌጡ ተመስገን
የአራት ወር ሕጻን ቤታ አስቀምጣ የታሰረች እናት አለች!
– ከሜዲካል ቱ ህንጻ...

ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች (ከትንቢቱ ደረሰ - አዲስ አበባ)
ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች
ከትንቢቱ ደረሰ – አዲስ አበባ)
አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር...

ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!? (ኣብርሃ በላይ)
ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!?
ኣብርሃ በላይ
ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል “ኧረ! ለካ እብዶች ናቸው ስልጣን የጨበጡት!” ነበር ያልኩት።...

በደቡብ አፍሪካ ከ600 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ እስር ቤት ተጋዙ!!! (D.W ዶቼ ዌሌ )
በደቡብ አፍሪካ ከ600 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ እስር ቤት ተጋዙ!!!
D.W ዶቼ ዌሌ
…ሐበሻን በጠቅላላ የመኖሪያ ፈቃድህን፤ የስደተኛ ወረቀትህንም ብታሳይ...

እንደ መኪኖቻችን ሞዴሎች አንለያይም፤ እንደ አነዳዳችን ተመሳሳይ ነን!!! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
እንደ መኪኖቻችን ሞዴሎች አንለያይም፤ እንደ አነዳዳችን ተመሳሳይ ነን!!!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ኢትዮጵያውያን በየእለቱ ከምናከናውናቸው ተግባራት መካከል...

በባሌና በጉጂ "ብሔራቸው ያልተረጋገጠ" ኢትዮጵያውያኖች በረሃብ አለንጋ እየተቀጡ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)
በባሌና በጉጂ “ብሔራቸው ያልተረጋገጠ” ኢትዮጵያውያኖች በረሃብ አለንጋ እየተቀጡ ነው!!!
ዘመድኩን በቀለ
* እነ አቢቹ ሆይ ከብሄር ሰውነት...