Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮጵያ ፊደል!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ)
የኢትዮጵያ ፊደል!!!
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ
ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ።
ኢትዮጵያ የትም...

የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ (ቦጋለ ታከለ - ከአዋሳ)
የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ
ቦጋለ ታከለ
ከአዋሳ
ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ...

“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” (ኤርሚያስ ለገሰ)
“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!”
ኤርሚያስ ለገሰ
ተላከ: – ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት(ባልደራስ)
የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ፣
የባለአደራ...

ኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ? (ጌታቸው ሺፈራው)
የፋታ ጊዜውንም እየጨረሰ ያለው የዐቢይ አህመድ መንግስት!!!
ጌታቸው ሺፈራው
ኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርገዋል ከሚባሉት...

"መሀል አትስፈር...!!!" ብሎ ነገር (ኤፍሬም እንዳለ)
“መሀል አትስፈር…!!!” ብሎ ነገር
ኤፍሬም እንዳለ
* ወይ ‘ባርክ፣’ ወይ ‘ኮንን’…‘ሚድል ግራውንድ’ ብሎ እንደ ኳስ ዳኛ መሀል ላይ ቆሞ ፊሽካ...

ሕዝባዊ ከያኒው!!! (እንዳለጌታ ከበደ)
ሕዝባዊ ከያኒው!!!
እንዳለጌታ ከበደ
ሕዝባዊ ገጣምያን፣ እነዚያ ሬዲዮ ጣቢያ የሌላቸው፣ ግጥም ማንበብያ መድረክ ያልተዘረጋላቸው፣ ግጥሞቻቸው የሚያሳትሙበት...

"ታግለህ ምን አመጣህ?" (ግንቦት 20 ሲታወስ) ኣብርሃ በላይ
“ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ)
ኣብርሃ በላይ
“The end justifies the means” ይላል ፈረንጅ። “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” እንደ...