>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ልዩ አሁናዊ መረጃዎች | !ወልዲያ.! ሮቢት.! ጎብየ.! ቆቦ.! (ኢትዮ ኒውስ)

መሬት ያለው አሁናዊው እውነታ ...!!! (ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ )

መሬት ያለው አሁናዊው እውነታ …!!! ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ  << ሕወሓት በራያ ግንባር ጦርነት ከጀመረበት ዕለት ጀምሮ ከፋኖዎች ጋር በምሽግ ውስጥ  ነበረኩ...

ስንታየሁ ቸኮል በ10 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ተወስኗል...! (ጌጥዬ ያለው)

ስንታየሁ ቸኮል በ10 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ተወስኗል…!!! ጌጥዬ ያለው የስርዓቱ አስጨናቂ አቶ #ስንታየሁ ቸኮል ለ3ኛ ጊዜ በሀሰት...

የሰሜኑ ጦርነት እንዲያልቅ አይፈለግም -  የዥዋዥዌ ጨዋታ ነው የያዙት ...! (ግርማ ካሳ)

የሰሜኑ ጦርነት እንዲያልቅ አይፈለግም –  የዥዋዥዌ ጨዋታ ነው የያዙት …! ግርማ ካሳ ይሄ ተያዘ:  ያ ተለቀቀ ለሚል ስሜታዊ ፕሮፖጋንዳ ጊዜ የለኝም::...

ለፋኖ አደረጃጀት የቀረበ መነሻ ሐሳብ (መስፍን አረጋ)

ለፋኖ አደረጃጀት የቀረበ መነሻ ሐሳብ መስፍን አረጋ የወታደራዊ አደረጃጀት ዝርዝር ሚስጥራዊ መሆን ያለበት ቢሆንም፣ መሠረታዊ መዋቅሩ ግን በግልጽ...

ማቆሚያ ያጣው መከራችን...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ማቆሚያ ያጣው መከራችን…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ትላንት በመቀሌ የተደረገውን የአየር ድብደባ በተመለከተ የቪኦኤው ዘጋቢ በቪዲዬ አስደግፎ ያቀረበው...

ለሁለት ቀናት የዘለቀው የመርጡ ለማርያም ቆይታ (ፀሐፊ - ጌታ በለጠ ደበበ)

ለሁለት ቀናት የዘለቀው የመርጡ ለማርያም ቆይታ ፀሐፊ- ጌታ በለጠ ደበበ  ጽሁፉን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ፒዲኤፍ ይጫኑ።⇓ ለሁለት ቀናት የዘለቀው የመርጡለማርያም...

የባልደራስን ጽሕፈት ቤት በኦሮሚያ ፖሊስ ተከቧል...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት…!! የባልደራስን ጽሕፈት ቤት በኦሮሚያ ፖሊስ ተከቧል…!!! ዘመድኩን በቀለ “…በሰሜን ወሎ ጦርነቱ ቀጥሏል። በአዲስ...