admin
ዝክረ ~ ፍቅሩ ኪዳኔ – ከአዲስ አበባ እስከ ፓሪስ…! (በአንተነህ ሲሳይ)
ዝክረ ~ ፍቅሩ ኪዳኔ - ከአዲስ አበባ እስከ ፓሪስ...!
በአንተነህ ሲሳይ
በሀገራችን ብሎም በአህጉራዊ እና ዓለምአቀፍ የስፖርት ተቋማት ውስጥ ጉልህ ሚና ከተጫወቱ ሰዎች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱትን...
ቴዎድሮስ ካሳሁንን በፍቅር እስከ መቃብር ውሰጥ (ጌታ በለጠ ሽፈራው)
ቴዎድሮስ ካሳሁንን በፍቅር እስከ መቃብር ውሰጥ
ጌታ በለጠ ሽፈራው
ፍሬድሪክ ኒቼ "ሙዚቃ የሌለበት ሐይወት ሥህተት ነው" ሲለን ሔንሪች ሄይን ደግም "ቃላት ካቆሙበት ሚዚቃ ይጀምራል" ይለናል። ሁለቱም...
ፍርሃትን ያሸነፈ፤ ሞትንም የናቀ ትውልድ እንፈጥራለን! (አቶ ስንታየሁ ቸኮል)
ፍርሃትን ያሸነፈ፤ ሞትንም የናቀ ትውልድ እንፈጥራለን!
አቶ ስንታየሁ ቸኮል
ዓላማችን አልተፈታም፤ የብረት ካቴናዉ ግን ለጊዜውም ቢሆን ከእጃችን ተፈቷል። ዓላማችንን የማሰርም ሆነ የመፍታት ሥልጣን የእኛ ብቻ ነው።...
የእስክንድር ነጋ መኖሪያ ቤት በፖሊስ መፈተሹን ምንጮች ተናገሩ…! (ጋሻ መልቲ ሚድያ)
የእስክንድር ነጋ መኖሪያ ቤት በፖሊስ መፈተሹን ምንጮች ተናገሩ...!
ጋሻ መልቲ ሚድያ
የቀድሞው የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ መኖሪያ ቤት በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች መፈተሹን...
የከሸፈ ድርድር አሸናፊው ያለየው ጦርነት…! Dw
የከሸፈ ድርድር አሸናፊው ያለየው ጦርነት...!
Dw
ዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያ፣ ጀርመን አዉስትሬሊያ፣ኔዘርላድስና ዴንማርክ በጋራ ባወጡት መግለጫ ተፋላሚ ኃይላት በአፍሪቃ ሕብረት መሪነት በሚደረገዉ ድርድር እንዲሳተፉ ጠይቀዋል።ምዕራባዉያኑ መንግስታት በሰሜን...
ከቆሎ ተማሪነት እስከ አምባሳደርነት – የሃዲስ አለማየሁ አጭር የሕይወት ታሪክ (ጌታ በለጠ ሽፈራው)
ከቆሎ ተማሪነት እስከ አምባሳደርነት - የሃዲስ አለማየሁ አጭር የሕይወት ታሪክ
ጌታ በለጠ ሽፈራው
ጽሁፉን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። ⇓
ከቆሎ ተማሪነት እስከ አምባሳደርነት - የሃዲስ አለማየሁ አጭር የሕይወት ታሪክ...
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ….! (ሞሀመድ ሀሰን)
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ....!
ሞሀመድ ሀሰን
ሀይለስላሴ ጨቋኝ ንጉስ ናቸው በሚል ሀሳብ ተማሪዎቹ ~ ተስማሙና ተሰባሰቡ። የተስማሙበትን መሰረታዊ የትግል ሀሳብ ጠፋባቸውና እርስበርስ ሲራኮቱ በመካከል ወታደሩ ሰተት ብሎ በመግባት...
የአፍሪካው ቀንድ፣የመጪው ግዜ አለም አቀፍ የፖለቲካ መራኮቻ (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች...
የአፍሪካው ቀንድ፣የመጪው ግዜ አለም አቀፍ የፖለቲካ መራኮቻ
ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች )
Tilahungesses@gmail.com
ሁላችንም እንደምንገነዘበው፣ከአለም አቀፍ የመገናና አውታር እንደሚሰማው አለም የአንድ ጉልበተኛ ሀገር መድረክ መሆኗ...




















