admin
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤተ-መንግስት ግምባታ ማስፋፊያ ሲባል በርካታ የደሃ ቤቶች ሊፈርሱ ነው…! ባልደራስ
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤተ-መንግስት ግምባታ ማስፋፊያ ሲባል በርካታ የደሃ ቤቶች ሊፈርሱ ነው...!
ባልደራስ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ጨለለቆ፣ ዳንሴ እና ንብ-እርባታ በመባል የሚጠሩ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎች...
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጸረ ሀይማኖት ንግግር አንድምታው…! (አክሊሉ ደበላ)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ጸረ ሀይማኖት ንግግር አንድምታው...!
አክሊሉ ደበላ
"የአይሁድና የአረብ ስም ሀገር እየወሰዱብን ነዉ። ሀገራችንን አጥለቅልቋል። እነዚህ ሃይማኖቶች ከኦሮሙማ በላይ እንዳልሆኑ ሊታወቅ ይገባል" ይገኝበታል።
*.....
ታዴዎስ ታንቱ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ችሎቱ ሳይሰየም በከንቱ ተመለሱ (ጌጥዬ ያለው)
ታዴዎስ ታንቱ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ችሎቱ ሳይሰየም በከንቱ ተመለሱ
ጌጥዬ ያለው
ሐቀኛው ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሀፊ ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ በቀጠሯቸው መሰረት ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን ፍርድ...
ኤርሚያስ :-ተሻሽሎ የቀረበው የበረከት እና የሴኮ ቱሪ ቨርዥን (አሸናፊ)
ኤርሚያስ :-ተሻሽሎ የቀረበው የበረከት እና የሴኮ ቱሪ ቨርዥን
አሸናፊ
ወያኔ መራሹ ኢሐዴግ ግፎችን በማጋለጥ ከፍተኛ ውለታ ከዋለልን መካከል ግንባር ቀደሙ ኤርሚያስ ነው። የተንኮላቸው ጥግ ተተርትሮ...
የቅዠት ዓለም ‹ሰንደቅ ዓላማ› እና ‹መዝሙር› (ከይኄይስ እውነቱ)
የቅዠት ዓለም ‹ሰንደቅ ዓላማ› እና ‹መዝሙር›
ከይኄይስ እውነቱ
ወደድንም ጠላንም አንድ ሉዐላዊ አገርና ሕዝብ በዓለም አቀፍም ሆነ በብሔራዊ ደረጃ የሚወከለው በአንድ ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ...
ሕጋዊነትን እየተላበሰ የመጣው የኦሮሞ ወረራ (ጌጥዬ ያለው)
ሕጋዊነትን እየተላበሰ የመጣው የኦሮሞ ወረራ
(ጌጥዬ ያለው)
በወራሪው ኦሕዴድ-ብልፅግና መሀንዲስነት በወለጋ በአማሮች ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማፅዳት ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በሶስት ወራት ውስጥ የተገደሉ አማሮችን ቁጥር...
የአፄ ቴዎድሮስ በውጭ ዜጎች አንደበት…! (መካሻ ድንቁ)
የአፄ ቴዎድሮስ በውጭ ዜጎች አንደበት...!
መካሻ ድንቁ
ሔነሪ ፕላንክ ፦ በተለያዩ ቦታዎች እየሰፈሩ ንፁህ አየር መሳብ የሚወዱ፤ማንበብ የሚወዱ፤ ልዩ የማስታወስ ችሎታ ያላቸው ከወራት በፊት ከአመታት በፊት...
እናትና ልጅ የሁለት ስርአት ሰለባዎች…! (ሆህተብርሀን ጌቱ)
እናትና ልጅ የሁለት ስርአት ሰለባዎች...!
ሆህተብርሀን ጌቱ
እርጅና ቢጫጫናቸውም ጨዋታቸው ለዛ አለው። ከእርጅናው ይልቅ የልጃቸው ጉዳይ አሳስቧቸዋል። ውስጣቸው እንዳዘነ ከገፅታቸው ላይ ይነበባል። ለውጡ እንደ መጣ ሰሞን...






















