admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

በ‹‹ምርኮኛ›› እና ‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› ውስጥ… !!! (አስፋ ሀይሉ)

‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› በቅርብ ቀን ያገኘሁት መጽሐፍ ርዕስ ነው፡፡ ነገር ግን ‹‹ያላረፉ ነፍሶች›› በሚያዝያ ወር 2010 ዓመተ ምህረት በፋር ኢስት ትሬዲንግ እንደታተመ ይናገራል፡፡ መፅሐፉ በእውነተኛ...

ዶ/ር አብይ ከባድ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው!!! (ልጅ አቤል)

- ከጊዜው ጋር ያልዘመኑ ወንዝ ማያሻግሩ ትዛዞች - ከወደ መቀሌ ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ሁሉን ኢትዮጵያዊ አስገርሞዋል። - በጣም ጊዜውን ያልመጠኑ ወይም ለዚህ ዘመን አስተሳሰብ ይሆናሉ ከማይባሉ...

የአማራ ትግል መጠለፉ ነው!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እኔ እንዴት ዓይነት ባለጋራ እንደጣለብን አላውቅም!!! አማራ ለራሱ በሚፈለገው ደረጃ ለመንቃት ተስኖታል ጭራሽ ደሞ በዚህ ችግሩ ላይ ጠላት መንገዱ ላይ እየቀደመ የተወሳሰበ ሴራ እየተከለበት...

ግን ግን ይቺ “…አገር ትፈርሳለች” የምትለው ያረጠች ማስፈራሪያ አላስደሰተችኝም!??! (ዳንኤል ተፈራ)

.... እሁድን በበቀለ ገርባ ስንወዛገብ አሳለፍነው፡፡ እረጅሙ እሁድ ላፍ ነው ያለው፡፡ አቶ በቀለ ገርባ ሰጠው የተባለው አወዛጋቢ እና ብዙ የፖለቲካ ነጥብ የሌለው አስተያት ላይ...

የአቶ በቀለ ገርባ ጥፋታቸው ምንድን ነው? (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

የሰሞኑን ጨምሮ አቶ በቀለ ይህንን ተናገሩ እየተባለ ነቃፊዎቻቸው (ልብ በሉ ደጋፊዎቻቸው አላልኩም) የስድብ ናዳ ያወርዱባቸዋል። በእኔ እምነት ይህ ትክክል አይመስለኝም።እሳቸው ላመኑበትና ብዙ መስዋዕትነት ለከፈሉለት...

የስብሃት ምስክርነት! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

ዛሬም ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ይናገራል። አውቆት ይሁን ጃጅቶ የተደበቁ ሚስጥሮችን ያወጣል። እስቲ ለጊዜው አንዷን ብቻ መዘን እንመልከት። ሽማግሌው ስብሃት፣ " ህውሓት የመገንጠል ጥያቄ በፕሮግራሙ አሰፈረ። ይሄን...

ሥርዓት ያልያዘው የጠበል ጥምቀት (ከይኄይስ እውነቱ)

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጠበል ጥምቀት ከሚገኘው ፈውስ ጋር ተያየዞ በየጠበል መጠመቂያ ቦታዎች የሚታየውን አንዳንድ ከሥርዓት የወጣ አፈጻጸም ሥርዓት እንዲይዝ ያደርጉ ዘንድ በየደረጃው ላሉ የኢኦተቤ/ክ....

EDITOR PICKS