admin
የአሜሪካ ሴኔተር ጆን ሆፍማን የኦነግን ባንዲራ ይዞ እየፎከረ ነው!!!! (ኤልያስ ገብሩ)
የአሜሪካ ሴኔተር ጆን ሆፍማን የኦነግን ባንዲራ ይዞ እየፎከረ ነው!!!!
ኤልያስ ገብሩ
ይህም ማለት ሁሌም ከዘር ፍጅታችን ከመፈናቀላችን ጀርባ ምእራባውያኑ እንዳሉ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!!
ዛሬም ጆሮ ያለህ ስማ!...
የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) መግለጫ አወጣ!! ባልደራስ
የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) መግለጫ አወጣ!!
ባልደራስ
የፋኖ አደረጃጀቶች ወለጋን ጨምሮ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማሩ ጠየቀ!!
የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በምዕራብ ወለጋ በአማራ ላይ የተፈፀመዉን የዘር ጥቃት...
ይድረስ ለብአዴን እንኩቶዎች….!! (አሳዬ ደርቤ)
ይድረስ ለብአዴን እንኩቶዎች.... !!
አሳዬ ደርቤ
የአማራ ባንክ ሥራ በጀመረበት ቀን በኦሮሚያ ክልል ከተጨፈጨፉ አማራዎች መሀከል እስካሁን የ614 አማራዎች አስከሬን ተቀብሯል፡፡ እናንተ ግን በኦሮሚያ ክልል ከተነጠፈው አስከሬን...
ቀውጦስ የት ነው…??? (በእውቀቱ ስዩም)
ቀውጦስ የት ነው...???
(በእውቀቱ ስዩም)
*.... እምቢ በል!
እንኩዋን ከአለቃ ከፈጣሪ ቢመጣ የክፉ ተግባር ተባባሪ አትሁን! እምቢ በል! ክፋትን እምቢ በልና የሚመጣውን ተቀበል!
ከጥንት አዋልድ መጻህፍት ባንዱ ያነበብኩት ታሪክ...
በኦሮሞ ወረራ የጠፉ ብሔሮች! (ጌጥዬ ያለው)
በኦሮሞ ወረራ የጠፉ ብሔሮች!
ጌጥዬ ያለው
ኦሮሞ በ1522 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ከብቶቹን እየነዳ ቶካ ሳር እና ውሃ ወዳለበት አካባቢ ሁሉ በመሄድ በወረራ ነባር...
የአማራ ህዝብ ለማይቀረው ትግል ቆርጦ መነሳት አለበት! እየሞቱ መኖር ይብቃን…!?! (ሊቀ ሊቃውንት አባ...
የአማራ ህዝብ ለማይቀረው ትግል ቆርጦ መነሳት አለበት! እየሞቱ መኖር ይብቃን...!?!
ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ አባተ
አሁን ጥያቄው የመኖርና አለመኖር ነው። እንጅ የስልጣን ወይም የሀብት ክፍፍል ...
የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት...
የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በማስጨፍጨፍ ሂደት ዉስጥ በሚከተሉት ሰዎች እና ድርጅቶች መሃከል ምን ልዩነት አለ...??? ምንም...!!!
ሸንቁጥ አየለ
1. ደመቀ መኮንን:-አማራን የሚጭፈጭፈዉን ስርዓት በም/ጠቃላይ ሚኒስቴርነት የሚመራ
2....
እጮሃለሁ! (ሜሮን ጌትነት)
እጮሃለሁ!
ሜሮን ጌትነት
አባቴ ተሰቅሎ፣
ወንድሜ ተቃጥሎ።
እህቴ ታግታ፣
እናቴ ተቀልታ።
አያቴ ተሰ'ዶ
ህፃን ልጄ ታርዶ... አሞኛል!
ወገን ሞቶብኛል!
...






















