admin
“ህወሓት በቆቦ ወረዳ ዳግም በከፈተው ጥቃት ውጊያው ውሃ ቅዳ ፤ ውሃ መልስ ሆኗል….!!!” ...
“ህወሓት በቆቦ ወረዳ ዳግም በከፈተው ጥቃት ውጊያው ውሃ ቅዳ ፤ ውሃ መልስ ሆኗል....!!!"
ፋኖ ምስጋን ደስዬ
ባልደራስ:-
*... መከላከያው የወረራው መረጃ ቢደርሰውም “ውጊያ ወዳለበት ቀበሌዎች ትዕዛዝ ሲደርሰኝ...
የቤት ውስጥ ባሪያ _ House Negro …!!! (ዮናስ አበራ ዶ/ር)
የቤት ውስጥ ባሪያ _ House Negro ...!!!
ዮናስ አበራ ዶ/ር
*... እራሱን ከሚወደው በላይ ባሪያው ጌታውን ይወደዋል፤ ጌታው ሲታመም "አመመን እንዴ ጌታዬ? Are we sick, my...
አልወለድም…!!! (አቤ አቤ ጉበኛ)
አልወለድም...!!!
አቤ ጉበኛ
እውነት በሌለበት በዚህ ውሸት አለም፣
እኔ አልወለድም ይቅርብኝ ግዴለም፣
ሠው በሰውነቱ እኩል ካልተዳኘ፣
ወፍራም በውፍረቱ ዳኝነት ካገኘ፣
ድህነት እርሀብን ችግርና ስቃይን ፣
ለማየት አልሻም ቅጡ ያጣ ፍርድን፣
አልወለድም፣
እቢ አልወለድም...
ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ ታዘዘ …!
ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ ታዘዘ ...!
አሳዬ ድርብ
የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ሰኔ 3 ቀን 2014 በዋለው ችሎት የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የቀድሞ...
4 የፖሊስ አባላት “ስንታየሁን ትደግፋላችሁ” በሚል ከሥራ ታገዱ!! (ጌጥዬ ያለው)
4 የፖሊስ አባላት "ስንታየሁን ትደግፋላችሁ" በሚል ከሥራ ታገዱ!!
ጌጥዬ ያለው
ፖሊሰእ ስንታየሁ ቸኮልን ፍርድ ቤት ሳያቀርብ ቀረ!!
4 የፖሊስ አባላት "ስንታየሁን ትደግፋላችሁ" በሚል ከሥራ ታገዱ!!
ከአለፈው ግንቦት 19...
የሚሳደዱትን ልጆች ባገኛቸው ቤቴ እደብቃቸዋለሁ…!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
የሚሳደዱትን ልጆች ባገኛቸው ቤቴ እደብቃቸዋለሁ...!!!
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
https://youtu.be/fhQTz_rs0oU
“ከፋኖ ጋር ባለው ግጭት ኦህዴዶች ሳይሆኑ ብአዴኖች ናቸው የሚሞቱት…!!!” (ግርማ ካሳ)
"ከፋኖ ጋር ባለው ግጭት ኦህዴዶች ሳይሆኑ ብአዴኖች ናቸው የሚሞቱት...!!!"
ግርማ ካሳ
*.... ሰዎቹ በጣም ጭፍን ፣ ደንቆሮ፣ ከታሪክ መማር የተሳናቸው፣ ዞር ብለው ሜዳ ላይ ያለውን ሁኔታ...
የድሬዳዋውን ድምፅ አፈኑት…!!! (የኋላሸት ዘሪሁን )
የድሬዳዋውን ድምፅ አፈኑት...!!!
የኋላሸት ዘሪሁን
" ሁሌም "ሌብነታችሁን ስታቆሙ" እኔም ጩኸቴን አቆማለሁ" ይላቸዋል... በጥቅማጥቅም ዝም ሊያሳኙት ባለመቻላቸው ዛሬ አፍነው ወስደውታል...!!!
የፍቅር ያሸንፋል ማህበር መስራች አባል የሆነው በቃል ድሬዳዋ ከተማ ላይ ስለሚፈፀመው...






















