admin

admin
15171 POSTS 0 COMMENTS

ጽንፈኞች ሶስተኛውን ቤተክርስቲያን አቃጥለዋል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

ጽንፈኞች ሶስተኛውን ቤተክርስቲያን አቃጥለዋል...!!! ዘመድኩን በቀለ   … አሁናዊ አጫጭር መረጃዎች…    * .... “በፋሲካ ማግስት ፆም ስግደቱ ሲቆም ፀሎቱ ተረሳ እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ"   •… ጎንደርን ሲተራመሱ፣ ህዝብንም ሲረሸኑ፣ በከባድ መሳሪያም...

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ – ምን እናድርግልዎ ሳይሆን ምን እንሁንልዎ…??? (አሳዬ ደርቤ)

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ - ምን እናድርግልዎ ሳይሆን ምን እንሁንልዎ...??? አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ‹‹ላም እሳት ወለደች፡፡ እንዳትጥለው ልጇ ሆነባት፣ እንዳትልሰው እሳት ሆነባት›› ሲባል ሰምተው ያውቃሉ? ኢትዮጵያም እርስዎን ወልዳ ሾመች፡፡...

ጎበዝ ጎንደር ላይ የተሰራው ድራማ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው…?!? (ታደለ ጥበቡ)

ጎበዝ ጎንደር ላይ የተሰራው ድራማ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው...?!? ታደለ ጥበቡ በደባርቅ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ 01 የአንድ ማዕከል አስተባባሪ ሙሃመድ ኡስማን የተባለ የግጭቱ ዋና ቀስቃሽ በቁጥጥር...

በአራት አመት ውስጥ የተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት እጅግ ከፍተኛ ነው…!!! (ያሬድ ሀይለ-ማርያም)

በአራት አመት ውስጥ የተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት እጅግ ከፍተኛ ነው...!!! ያሬድ ሀይለ-ማርያም *... አብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል በግጭት የተሞላ ነው በናሁ ቴሌቪዥን ያለፉት አራት አመት የሰብአዊ መብቶች...

የባልደራስ አመራሮች ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ፣ቀለብ ስዩምና ሱራፌል አንዳርጊ በፖሊስ ታግተው የፊልም ሰነዳቸውን ተነጠቁ!...

የባልደራስ አመራሮች ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ፣ቀለብ ስዩምና ሱራፌል አንዳርጊ በፖሊስ ታግተው የፊልም ሰነዳቸውን ተነጠቁ! ባልደራስ     በአዲስ አበባ ትምህርት ቤት የተሰቀለ ህገ ወጥ የኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማን...

የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል የጻፋቸው ጸረ አማራ መፈክሮች…!!!  (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል የጻፋቸው ጸረ አማራ መፈክሮች...!!!  አቻምየለህ ታምሩ ጎንደር ላይ በተከሰተው ግጭት የተሳተፈ አንድ ፋኖ እንኳን ስለመኖሩ ማስረጃ ያቀረበ ያለው ሰው የለም።...

“ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም” (የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ)

“ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም” የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጉባኤው በመግለጫው የተፈፀመው ግድያ፣ የመስጊድ ቃጠሎ እንዲሁም የሙስሊም ግለሰቦች ንብረት ውድመት እና ዘረፋ...

የሁሉም የሃይማኖት መሪዎች ሕዝቡን ስለ ሰላም፣ አንድነት እና አብሮነት ማስተማር አለባቸው ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ...

የሁሉም የሃይማኖት መሪዎች ሕዝቡን ስለ ሰላም፣ አንድነት እና አብሮነት ማስተማር አለባቸው ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ ገለጹ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት...

EDITOR PICKS