admin
ከፈተና ወደ ፍተላ (በተመስገን ደሳለኝ – ንባብ ብሩክ ይባስ)
https://www.youtube.com/watch?v=hJoC3B7HXTw
ለትልቁ ሰው፤ መድኃኔዓለም አቤት ብያለሁና፣ መልሴን እጠብቃለሁ!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)
ለትልቁ ሰው፤ መድኃኔዓለም አቤት ብያለሁና፣ መልሴን እጠብቃለሁ!!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
በ‘‘ዘመነ መሳፍንት’’ ከሚታወቁት መኳንንት የጎጃሙ ደጃች ብሩ ጎሹ ይጠቀሳሉ፡፡ እኚህ ሰው እንደማንኛውም የዘመነ መሳፍንት የጦር አበጋዞች...
እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ …!!! (ዘመድኩን በቀለ)
እጅግ አሰቃቂው የመተሃራ ጭፍጨፋ ...!!!
ዘመድኩን በቀለ
*… የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ በጥይት እሩምታ ጭፍጨፋውን ከፈጸሙ በኋላ በመጡበት አኳኋን ዘና ብለው ህዝብ ወደማያውቀው መንግሥት ግን ወደሚያውቀው ካምፓቸው...
የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!?
የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ!?
የኢትዮጵያ አምላኮ ሆይ
በሰማይ የምትኖር
ስምህ በሰጠኸን መሬት
ይመስገን
የሚረዳን ሩህሩህ መንግስት ስጠን
ሞታችንና ስቃያችን በዝቷልና
በደላችንን ተመልከት እንደገና
ለሚገድሉን ልቦናቸው ይመለስ ዘንድ ፈቃድህ
ይሁን
እጇቿን ትዘረጋለች ባልከው መሬት...
ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ …?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)
ሹም ሲሳደብ ባላየ ባልሰማ ፤ ሹም ሲሰደብ እስር ድብደባ ...?!?
ያሬድ ሀይለማርያም
በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ እየተወሰ ያለው የጅምላ እስር ሊቆምና የታሰሩም ሊፈቱ ይገባል..!!!
".... ሰንደቅ አላማቸውን በመውደዳቸው...
በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!! (አሻራ ሚዲያ)
በመተሃራ በኦነግ ጦር የተገደሉ ወጣቶች በጅምላ በአንድ ጉድጓድ አልጌ ላይ ተቀብረዋል..!!!
አሻራ ሚዲያ
በፈንታሌ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና በስርዓቱ ውስጥ ባሉ የዘር ማጥፋት ተባባሪዎች የተጨፈጨፉ...
ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ…!!! (አሳዬ ደርቤ)
ግልጽ መልእክት ለፕሮፌሰሩ...!!!
አሳዬ ደርቤ
*... እርስዎ አመራር ሆን ተብሎ በአማራ ክልል ውስጥ የተፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ዝቅ ማድረግ፤ ሲሻቸውም በዜሮ ማባዛትን የተካኑ ካድሬዎችን በስርዎ...
እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? (ፊልጶስ)
እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን?
ፊልጶስ
አይሁዳዊያን በጥንት ዘመን ለውጭ ወረራና ብሎም፤ አገር አልባ ለመሆን ከበቁበትን ምክንያት አንዱ በነገድ ተከፋፍለው በእንድነት ለህልውናቸው...



























