admin
“ከጥር ወር ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኝ ወጣት፣ በየካቲት ወር የአድዋ በዓልን አስረብሿል ተብሎ ተከሰሰ….!!!”...
"ከጥር ወር ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኝ ወጣት፣ በየካቲት ወር የአድዋ በዓልን አስረብሿል ተብሎ ተከሰሰ....!!!"
ባልደራስ
"አፈሳውና ክሶቹ የእነ አዳነች አበቤ በቀል እንጂ የህግ ጉዳይ አለመሆኑ ተመላክቷል...!!!"
/
ከጥር...
የመንጋ ትርጉም ላልገባቸው….!!! (አሳዬ ደርቤ)
የመንጋ ትርጉም ላልገባቸው....!!!
አሳዬ ደርቤ
በጦርነቱ ወቅት የአብን አመራሮች ሕዝብን ሲያስተባብሩ ጠሚው ደግሞ ጦሩን ሲመሩ ነበር፡፡ እኛም ከግል አቋም ይልቅ የወገንን ጥቅም በማስቀደም ከአብን በተጨማሪ የብልጽግና...
“በኢትዮጵያ የታሰሩ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ ይፈቱ…!!!” (ብሔራዊ ፕሬስ ክለብ)
"በኢትዮጵያ የታሰሩ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ ይፈቱ...!!!"
ብሔራዊ ፕሬስ ክለብ
VOA
ሥልጠና እና የመረጃ ልውውጥን ጨምሮ ለጋዜጠኞች የተለያዩ አገልግሎቶቹን የሚሰጠው የዩናይትድ ስቴትሱ ናሽናል ፕሬስ ክለብ ትናንት ሰኞ ባወጣው...
በሕልውና አደጋ ውስጥ ካለው ብልጽግና ለውጥ መጠበቅ ” ላም አለኝ በሰማይ… !” እንዲሉት ተረት...
በሕልውና አደጋ ውስጥ ካለው ብልጽግና ለውጥ መጠበቅ " ላም አለኝ በሰማይ... !" እንዲሉት ተረት ያለ ነው...!!!
አድማሱ አብርሃም
የመንግስት ኃላፊነቱን መወጣት ያልቻለው ብልጽግና የምትፈልገውን ሁሉ እየመረጠ...
የሴራ ፖለቲካ (አለበል ጫኔ)
የሴራ ፖለቲካ
አለበል ጫኔ
ታሪካችን ሙሉ ስንደማ ሲያደሙን የኖሩ ጠላቶቻችን የኢትዮጵያ ጠላቶች ለምን እሸነፉን? ይህ ጥያቄ የሁሉም አማራ ጥያቄ ነው በአሁኑ ሰአት፡ ስለሆነም በጥልቀት ልንመረምረው ይገባል።
ጦርነቱ...
አስቂኝ አዲስ ነጠላ ዜማ:- ¨አጨብጫቢ ነኝ¨ (አዲስ ታይምስ)
https://www.youtube.com/watch?v=apXjnOWt_SI
የአብን አመራር የ”ጦስ ዶሮ”ይዞ በመቅረብ ዝምታውን ሰብሯል…!!! (ወንድወሰን ተክሉ)
የአብን አመራር የ"ጦስ ዶሮ"ይዞ በመቅረብ ዝምታውን ሰብሯል...!!!
ወንድወሰን ተክሉ
*.... በፋኖ እና በደጋፊዎቹ ላይ ግን ሰይፉን መዟል- ምን ወጥኗል??
፠ የአብን ጠላቶች ወዳጅ የአብን ወዳጅ ደጋፊዎች ደግሞ...
አዲስ አበቤ ከዩኒቨርስቲዎች እስከ መንደሮች የአፈሳና የሽብር ዘመቻ ተከፍቶበታል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)
አዲስ አበቤ ከዩኒቨርስቲዎች እስከ መንደሮች የአፈሳና የሽብር ዘመቻ ተከፍቶበታል...!!!
ዘመድኩን በቀለ
"... በጅምላ እየታፈሱ ያሉትን ወጣቶች ፍርድቤቶች የዋስትና መብት እንዳይሰጧቸው መመሪያ ተላልፎላቸዋል! ዋስትና የለም...!!!
ከውስጥ አዋቂ የተገኘ መረጃ...






















