admin
“በዓሉ ላለፉት 125 ዓመታት ይከበርበት በነበረው በገናናው ጀግና ዳግዊው አጤ ምንልክ አደባባይ ይከበራል…!!!” (ቴዎድሮስ...
"በዓሉ ላለፉት 125 ዓመታት ይከበርበት በነበረው በገናናው ጀግና ዳግዊው አጤ ምንልክ አደባባይ ይከበራል...!!!"
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን እያቀረብኩ በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም...
ይሄንን ነውረኝነት ለማስቆም መፍትሄው ወደ አጼ ምኒልክ አደባባይ በመትመም ምላሽ መስጠት ነው !! (ሀብታሙ አያሌው)
ይሄንን ነውረኝነት ለማስቆም መፍትሄው ወደ አጼ ምኒልክ አደባባይ በመትመም ምላሽ መስጠት ነው !!
ሀብታሙ አያሌው
*.... አዲስ አበቤ ሆይ የኦነጉ ክንፍ የቀጀላን ውሳኔ ሰምተህ ከእምዬ ሀውልት ስር ባትገኝ...
‘ብልጽግናዎች በሚቀጥለው ዓመት ይገነባል ካሉት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ጀርባ ያለው ኦነጋዊ ሴራ …!!!”...
'ብልጽግናዎች በሚቀጥለው ዓመት ይገነባል ካሉት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ጀርባ ያለው ኦነጋዊ ሴራ ...!!!"
አቻምየለህ ታምሩ
*... ያደርጉታል ካልነው ያልተፈጸመ ነገር የለም፤ ገና ያልፈጸሟቸው ብዙ ኦነጋዊ...
“የዓድዋ ድል በዓል ምኒልክ አደባባይ ይከበራል” (የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር )
"የዓድዋ ድል በዓል ምኒልክ አደባባይ ይከበራል"
- የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር
126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ እንደሚያከብር እና ሕዝቡም በተለመደዉ መንገድ በዓሉን በአደባበዩ ለመታደም...
“በህይወት “አለን” የሚሉትንና የ “ተበደልኩ” ሙሾ የሚያወርዱትን ኩርማናውያን ምኒልክ ሞቶም በጸጥታው ይበልጣቸዋል…!!! (ታደለ ጥበቡ)
"በህይወት “አለን” የሚሉትንና የ “ተበደልኩ” ሙሾ የሚያወርዱትን ኩርማናውያን ምኒልክ ሞቶም በጸጥታው ይበልጣቸዋል...!!!
ታደለ ጥበቡ
*.... አድዋን ያለ ምኒልክ መዘከር ክርስትናን አለክርስቶስ እንደማሰብ ነው!
*.... አድዋን ያለ ምኒልክ ማሳብ...
~… ኦነግ የዓድዋ በዓል በምኒልክ አደባባይ እንዳይከበር አዟል !! (ዘመድኩን በቀለ)
~… ኦነግ የዓድዋ በዓል በምኒልክ አደባባይ እንዳይከበር አዟል !!
ዘመድኩን በቀለ
ዓድዋ
ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ፣
አይቀርም በማርያም ስለማለ፣
...
እውነታና እርቅ ማፈላለግ ፣ብሔራዊ ውይይት ለሽግግር በኢትዮጵያ (ደረጀ መላኩ – የሰብአዊ መብት ተሟጋች)
እውነታና እርቅ ማፈላለግ ፣ብሔራዊ ውይይት ለሽግግር በኢትዮጵያ
ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች)
Tilahungesses@gmail.com
ነጻነትና ዴሞክራሲ በሰፈነባት ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ውይይት ገቢራዊ የሚሆነው ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን...
በጦርነቱ ማን ድል አደረገ? በቀጣዩ የወያኔ ዳግም ወረራስ ማን ድል ያደርጋል? (ፊልጶስ)
በጦርነቱ ማን ድል አደረገ? በቀጣዩ የወያኔ ዳግም ወረራስ ማን ድል ያደርጋል?
ፊልጶስ
ቁስላችን ሳይደርቅ፣ እንባችን ሳንጠርግ፣ ነፍስ ይማር ሳንባባልና ከተፈናቀልንበት ሳንመለስ፣ ''በድል ያጠናቀቅነው'' ጦርነትም እንደቀጠለ ፤...




























