admin
” የባይደን አስተዳደር ኢትዬጵያን ከAGOA ለማስወጣት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ ወደ ኋላ መሳብ አለበት….!!!” (ሴናተር ጂም...
" የባይደን አስተዳደር ኢትዬጵያን ከAGOA ለማስወጣት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ ወደ ኋላ መሳብ አለበት....!!!"
ሴናተር ጂም ኢንሆፍ
ሴናተር ኬረን ባስ የባይደን አስተዳደር ኢትዬጵያን ከAGoA ተጠቃሚነት እንዳይሰርዝ ከፍተኛ ጥረት...
“ጌታዋን የተማመነች በግ ….!!!” (እውነቱ በለጠ)
“ጌታዋን የተማመነች በግ ....!!!”
እውነቱ በለጠ
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሥልጣን ላይ በቆየባቸው እነዛ 27 የግፍና የሰቆቃ ዓመታት የኢትዮጵያዊነትን መሰረት ለመናድ ሲሰራ ኖሯል፡፡ለዚህ አንዱ ማሳያ ደግሞ የኢትዮጵያዊነት...
ዐብይ አሕመድና ጌታቸው ረዳ (መስፍን አረጋ)
ዐብይ አሕመድና ጌታቸው ረዳ
መስፍን አረጋ
በኢትዮጵያ ውስጥ የቋንቋ እንጅ የዘር ልዩነት የለም፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ሰርገኛ ጤፍ ቅይጥ፣ ውጥንቅጥ ስለሆነ፣ በዘር ወንፊት ቢነፋ ንጹሕ ትግሬ፣...
በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አመት መሉ ተቀምጦ የማይሰለቸው ተ.መ.ድ ነገም ስብሰባ ይቀመጣል (ሱሌማን አብደላ)
በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አመት መሉ ተቀምጦ የማይሰለቸው ተ.መ.ድ ነገም ስብሰባ ይቀመጣል
ሱሌማን አብደላ
ይሄ ድርጅት ግርም ነው የሚለው። አለም ነቅቶ ሙድ እየያዘባቸው እንኳን ከነቃችሁ ይቅር አይልም።...
አርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት – ለሚመለከተው ሁሉ ….!!! (ወንድወሰን ተክሉ)
አርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት - ለሚመለከተው ሁሉ ....!!!
ወንድወሰን ተክሉ
* ...የቁስ ሰቀቀናችን ለማርካት ወሎ አልዘመትንም፤ ለጠላት ሰቀቀን ልንሆን እንጅ...!!!"
አርበኛ ዘመነ ካሴ
የኛ ሰቀቀን የአማራ ህዝብ ነጻነት የኢትዮጲያውያን እኩልነት...
ነጭ ወያኔዎች…..!!! (በአሳየናቸው ክፍሌ)
ነጭ ወያኔዎች.....!!!
በአሳየናቸው ክፍሌ
) የአሸባሪው ሕወሓት መራሹ መንግሥት በሥልጣን ላይ በቆየባቸው ዓመታት ከኢትዮጵያ ሕዝበ በመዝረፍ 30 ቢሊዮን ዶላር በውጭ አገራት እንዳከማቸ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
የሽብር ቡድኑ የዘረፋውን...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዳግም በስህተት ጎዳና (ፍትህ መጽሄት – ርዕሰ አንቀጽ)
https://www.youtube.com/watch?v=oVvuHrtzNts
የእምዬ ላባ – መቶ አርባ ዓመቱ . . . (አሳፍ ሀይሉ)
የእምዬ ላባ - መቶ አርባ ዓመቱ . . .
አሳፍ ሀይሉ
እምዬ ምኒልክ ከሚታወቁባቸው ነገሮች ውስጥ ሩህሩህነታቸውና መሐሪነታቸው በቀዳሚነት ይጠቀስላቸዋል። ጀግና መሐሪ ነው። እምዬ እንደዚያ ነበሩ።...






















