admin
ከመቀሌ ሾልኮ የወጣው የጦር እቅድ (ነጋሪት)
ከመቀሌ ሾልኮ የወጣው የጦር እቅድ
ነጋሪት
የምርምርና ሰነድ ማዕከል (Center for Research and Documentation) በሚል የኤርትራዊያን ገጽ ሰሞኑን ትህነግ ያደረው ግምገማ ምስጢር
የትህነግ ከጋሸና፤ ወሎ፤ ካሳጊታ፤ ጭፍራ፤...
“ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስን ማየት ካሻችኹ ወልድያ አሉላችሁ” (ኤፍሬም ሀብተ ማርያም)
"ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስን ማየት ካሻችኹ ወልድያ አሉላችሁ"
ኤፍሬም ሀብተ ማርያም)
*.... የወልዲያው ወጣት ስለ አቡነ ኤርምያስ ከነገረኝ!
በቅርቡ ከወልድያ ወደ ባሕርዳር የመጣ ወጣት ስለ አቡነ ኤርምያስ ከነገረኝ በጥቂቱ።
" ወልዲያ...
ትላንት ዛሬ አይደለም…!!! (አቶ አብርሃም አለኸኝ )
ትላንት ዛሬ አይደለም...!!!
አቶ አብርሃም አለኸኝ
ደሴ፣ ኮምቦልቻና ባቲ ከተሞች ከወራሪው ኃይል ነጻ መውጣታቸውን አሰመልክቶ ከተናገሩት
ደሴ፣ኮምቦልቻና ባቲ ከተሞች ብቻ አይደሉም ነፃ የወጡት፤ ነጻ የወጣው የኢትዮጵያ...
“የመብት ተሟጋቹ ተከሰሱ…!!!”( D W)
"የመብት ተሟጋቹ ተከሰሱ...!!!"
D W
በጀርመን የኢዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚቴ መስራችና መሪ አቶ ሥዩም ኃብተማርያም አንድ የጀርመን ከፍተኛ ባለስልጣንን ድርጊት በመቃወማቸዉ መከሰሳቸዉን አስታወቁ። ኢትዮጵያ ዉስጥና በኢትዮጵያዉያን...
ሰበር ዜና- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ነፃ ከወጣችው ደሴ ከተማ የሰጡት መግለጫ|
https://www.youtube.com/watch?v=D75G8Uth5nY
“…. በመጨረሻው ሰአት አብይ አሕመድ እና ቻይና ጨዋታውን ቀየሩት… !!!” (ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አህመድ...
".... በመጨረሻው ሰአት አብይ አሕመድ እና ቻይና ጨዋታውን ቀየሩት... !!!"
ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አህመድ አልብሔይሪ.!
ሱሌማን አብደላ
« ከገባንብት ጭንቀት ከፈጣሪ በታች ያወጣናል ብለን ተስፋ ያደረግነው በህወሓት...
የመከልከል አባዜ በድጋሚ ሲፈተሽ (ከይኄይስ እውነቱ)
የመከልከል አባዜ በድጋሚ ሲፈተሽ
ከይኄይስ እውነቱ
በሕግ የተፈቀደን መብት መከልከል ላገራችን የመንግሥት አስተዳደር ተቋማት አዲስ ነገር አይደለም፡፡ የበለጠ የሚያስደነግጠውና የሚገርመው ግን ሕገ ወጥ ክልከላው በተግባር የማያስጠይቅ...
“ድል ምርኮና ምህረት….!!!” (በእውቀቱ ስዩም)
"ድል ምርኮና ምህረት....!!!"
(በእውቀቱ ስዩም)
በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመነ መንግስት የጎጃሙ ንጉስ ተክለሀይማኖት እና የሸዋው ንጉስ ምኒልክ በመሬትና በንብረት ተጣልተው ሰራዊት አስከትተው እምባቦ በሚባለው ስፍራ ተገናኝተው ...




























