admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

ባዘንባቸው ቀናት ፈንታ በደስታ ዘይት ፊታችን እየበራ ነው! ዛሬም ተመስገን! (ደጀኔ አሰፋ)

ባዘንባቸው ቀናት ፈንታ በደስታ ዘይት ፊታችን እየበራ ነው!!!!! ዛሬም ተመስገን!!!!! ደጀኔ አሰፋ እነሆ በሁለት ቀናት በተደረገው ኦፕሬሽን በሸዋ ግንባር የቀወት ወረዳ፣ ለምለም አምባ፣ ጀውሐ፣ ሰንበቴ፣ አጣየ እና...

≪ ይሄን ካርታ ስታዩ በኢትዮጵያዊነታችሁ አትኮሩም?≫ (ተመስገን ባዲሶ)

≪ ይሄን ካርታ ስታዩ በኢትዮጵያዊነታችሁ አትኮሩም?≫ ተመስገን ባዲሶ ☞.....▼ እ,ኤ,አ በ1884 የአውሮፓ ሀገራት በበርሊን ያደረጉት ኮንፈረንስ የራሳቸውን ጉዳይ ያዘለ አጀንዳ ለመነጋገር አልነበረም። ይልቅ እምቅ የሆነ የተፈጥሮ...

አምርረው ቢጠላሉም፣ ጥላቻ አስተሳስሯቸዋል‼ (አወድ መሀመድ)

አምርረው ቢጠላሉም፣ ጥላቻ አስተሳስሯቸዋል‼ አወድ መሀመድ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እንዳትቀጥል የሚሹ የተለያየ ዓይነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች በውስጣችን እንዳሉ በግልጽ ይታወቃል እነዚህ ሀይሎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር...

TIGRAYAN: I hope we “Ethiopians” can draw the line between Tigrayans & TPLF| One...

https://www.youtube.com/watch?v=RRtSMvveMHg&t=1279s

አፍሪካ እስካሁን በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር እንደሆነች ታውቃላችሁ? (ሄርሜላ አረጋዊ)

አፍሪካ እስካሁን በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር እንደሆነች ታውቃላችሁ? ሄርሜላ አረጋዊ 14 የአፍሪካ ሀገራት በፈረንሳይ እጅ የወደቁት  ለፈረንሳይ  መንግት ታክስ እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚከተሉት ይሆናል፡፡ ቤኒን፣ ቡርኪናፋሶ፣...

የአማራ ህልውናዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ መብቱ መከበር የሚችለው…. (ወንድወሰን ተክሉ)

የአማራ ህልውናዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ መብቱ መከበር የሚችለው በራሱ አማራዊ ኋይል እንጂ በመከላከያና በሌላ አካል አይደለም!!!  ወንድወሰን ተክሉ ♦  የአማራን ብሄርተኝነትና አማራዊ አደረጃጀትን በአንድ አማራዊ ሕዝባዊ ኋይል/ፋኖ የተደገፈ ካላደረግን...

“በምሥራቅ እና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር ይደገማል”( ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ)

“በምሥራቅ እና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር ይደገማል”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምሥራቅ እና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የአሸባሪው ግብዓተ መሬት እስኪፈፀም ሕዝባችን ትግሉን ይቀጥላል – የሶማሊ ክልል መንግሥት!!

የሶማሊ ክልል መንግሥት. የተሰጠ መግለጫ!!!  የአሸባሪው ግብዓተ መሬት እስኪፈፀም ሕዝባችን ትግሉን ይቀጥላል  ኅዳር 24/2014 (ዋልታ) የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ግብዓተ መሬት እስኪፈፀም የሶማሊ ሕዝብ ትግሉን እንደሚቀጥል የሶማሊ...

EDITOR PICKS