admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ያጤ ቴዎድሮስ የሩቅ ፍቅረኛ? ወይስ አጥፊ ባላንጣ….??? (አሳፍ ሀይሉ)

ያጤ ቴዎድሮስ የሩቅ ፍቅረኛ? ወይስ አጥፊ ባላንጣ....??? አሳፍ ሀይሉ ያገሬ ታላቅ ንጉሥ አጤ ቴዎድሮስ ከዚህች ሐውልቷ በጀርባዬ ከቆመላት ወይዘሮ ጋር ከ150 ዓመታት በፊት የተለዋወጧቸውን ደብዳቤዎች እስከዛሬ...

“ከኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በአካል ተገናኝተን ግምባር ፈጥረናል…!!!” ሕወሓት) ቃል አቃባይ (ጌታቸው ረዳ ) D.W

"ከኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በአካል ተገናኝተን ግምባር ፈጥረናል...!!!" ሕወሓት) ቃል አቃባይ ጌታቸው ረዳ  D.W የትግራይ ኃይሎች መንግሥት ኦነገ ሸኔ ከሚለው የኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በአካል መገናኘታቸውን የሕዝባዊ...

ኦነግ ለህዉሃት ያለዉ ናፍቆት ፤  ህዉሃት ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያለዉ የተዛባ አመለካከት…?!? ( ሸንቁጥ...

ኦነግ ለህዉሃት ያለዉ ናፍቆት ፤  ህዉሃት ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያለዉ የተዛባ አመለካከት...?!? ------------ ሸንቁጥ አየለ *.... ኦነጋዉያን  በምን ስሌት አስልተዉት ይሆን ወያኔ ከአቢይ አህመድ ይልቅ ለኦሮሞ ጥቅም ቅድሚያ...

‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም…!!!››  ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም...!!!›› ጠ/ሚ/ር ዐቢይ *.... ጥቅምት 22/2014 (ዋልታ) ባለፈው 15 ቀን አሸባሪው ሕወሓት ልጠቃ ነው ሲል ከዓለም የማይደውል አልነበረም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር...

ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ካሉት ከእነ እስክንድር ነጋ ጎን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ! (ባልደራስ)

ለሃገርና ሕዝብ ተቆርቋሪ ሰላማዊ  ታጋዮች ከእነ እስክንድር ነጋ ጐን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !!ነገ ጥቅምት 23 /2014 ዓ.ም ከጧቱ  3:00 ሰዓት ልደታ ከፍተኛው ፍ/ቤት እንገናኝ።...

ኢትዮጵያ ትነሳለች ! (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

አይዞሽ ተነሽ ኢትዮጵያ፣ኢትዮጵያ ትነሳለች  ደረጀ መላኩ (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) ኢትዮጵያ እንደ ጎርጎሮሲያኑ አቆጣጠር 1896 አድዋ ላይ የፋሺስት ጣሊያንን ጦር ድል በመምታቷ ምክንያት ቅኝ ገዢዎችን ያስደነገጠ፣ያስቆጣ፣ አንገት...

ህወሓት በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ደሴ ከ150 በላይ  የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

የአሸባሪው ህወሓት ሀይል  በኮምቦልቻ ከ100 በላይ ደሴ ከ150 በላይ  የከተማዋን ወጣቶች መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ (ኢ ፕ ድ) የአሸባሪው ሕወሀት ሀይል በኮምቦልቻ ከተማ  ሰርጎ በመግባት ዛሬ  ሌሊቱን ከ100...

ሌላም ሀውልት አለ (ዘምሳሌ)

ሌላም ሀውልት አለ ይድረስ ለኢትዮጵያውያን ከአኖሌም  በላይ  ሌላም ሀውልት አለ ኢትዮጵያን የሚያምስ ሕዝብ ሚያተራምስ እርስበርስ ሚያናክስ ስብእና ሚያረክስ መተሳሰብ ቀርቶ በዘር ሚያልከሰክስ ተገንብቶ ሚናድ የማይረጋ ጥንስ ሀገር የሚያናጋ ልማት ሕዝብ የሚያፈርስ ሌላም...

EDITOR PICKS