admin

admin
15234 POSTS 0 COMMENTS

እምዬ ሚኒልክ፣ እቴጌ ጣይቱ ብጡል እና ፊታዉራሪ ገበየሁ በጳውሎስ ኞኞ ብእር…!!!

እምዬ ሚኒልክ፣ እቴጌ ጣይቱ ብጡል እና ፊታዉራሪ ገበየሁ በጳውሎስ ኞኞ ብእር...!!! በጋሻው ምስጋና * አጼ ምኒልክ አርሲን ለማስገበር አገሩን ይዘዉ ነበር፡፡ የአርሲ ኦሮሞ አልገዛም እያለ በማስቸገሩ በድጋሚ ዘመቱ፡፡ የሚኒሊክ ሰራዊት...

ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ታሰረ – በሚኒሊክ ቲቪ ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ ላይ ክስ ተመስርቷል…!!! (አሌክስ ሸገር)

ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ታሰረ -    በሚኒሊክ ቲቪ ጋዜጠኛ አዲሱ ደርቤ ላይ ክስ ተመስርቷል...!!! አሌክስ ሸገር በእነ እስክንድር ችሎት የችሎቱን የየለት ሂደት የሚፅፈው ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ቀደም ሲል በአቃቤ...

እስክንድር ነጋን ሳስበው….?!?! [ቅዱስ-ሃብት በላቸው ]

እስክንድር ነጋን ሳስበው....?!?! ቅዱስ-ሃብት በላቸው  «ልጆቼን ከተወለዱ ጀምሮ ለ20 ቀናት ያህል ስለያቸው ይህ የመጀመሪያዬ ነው። ለዚህ ብርታት እና ፅናት እንዲሆነኝ ግን ዘወትር ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን አስበዋለሁ።...

እርጉም መቃብር! (ዘምሳሌ)

እርጉም መቃብር! ዘምሳሌ አኖሌም ይፍረስ የመለስ  ክፉ ስራ እና መቃብርም  ይደምደስ እርጉም መቃብር የኢትዮጵያውያን ቅርቃር የሰብአዊነትም  ፀር  የዘር ፍጅት አድባር የሀበሾች  ምራዥ ዘር የሳጥናኤል አካል  የክፋት ዛፍ ቅጠል የእናት ሀገር ደባል  ጡት ነካሽ...

 “ደሴ ወጥመድ ነበረች….!!!”   *(ፕሬዚዳንት  ኢሳያስ አፈወርቂ)

 "ደሴ ወጥመድ ነበረች....!!!"  ፕሬዚዳንት  ኢሳያስ አፈወርቂ ገዛህኝ ጸጋው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሕወሓትን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ወያኔ ጣእረሞት ላይ ሆኖ እየተወራጨ ነው የመሞቻው ጊዜም በጣም እየቀረበ ነው ይላል። እየቀረበ ነው...

በአማራውላይ የተከፈተው ሁለተኛው የወረራ ግንባር..!!! (ወንድወሰን ተክሉ)

በአማራውላይ የተከፈተው ሁለተኛው የወረራ ግንባር..!!! ወንድወሰን ተክሉ የሰንዳፋው ሸኔ ድርጊት ሳይስፋፋ፦ ከደሴ-ኮምቦልቻ ወደ አዲስ አበባ በሚጓዙ ወገኖቻችን የሰንዳፋ እና አከባቢው ፀጥታ ሃይሎች የሚያደርሱት በደል ከሚታሰበው በላይ መልከ ብዙ...

የአማራ ፋኖ ፣ የአፉር ህዝባዊ ሀይሎች ባይኖሩ ኖሮ እነ ዶር አብይ ይሄኔ አራት ኪሎ ባልኖሩ ነበር...

የአማራ ፋኖ ፣   የአፉር ህዝባዊ ሀይሎች ባይኖሩ ኖሮ እነ ዶር አብይ ይሄኔ አራት ኪሎ ባልኖሩ ነበር ....!!! ግርማካሳ *.... መንግስት ሕዝብን ዜጎችን የመጠበቅ ስራዉን ቢሰራ ኖሮ፣  ፋኖ ሚሊሺያ...

በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ተከልክሎ የነበረው የአቶ ስንታየሁ ቸኮል ህክምና በፍርድ ቤት ተፈቀደ  (ባልደራስ)

በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ተከልክሎ የነበረው የአቶ ስንታየሁ ቸኮል ህክምና በፍርድ ቤት ተፈቀደ  ባልደራስ በወህኒ ቤቱ ሓላፊ ኮማንደር ጫላ ፀጋ ተከልክሎ የነበረው የኅሊና እስረኛው የአቶ ስንታየሁ ቸኮል...

EDITOR PICKS