admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

መንግስታዊ ጭፍጨፋ በወለጋ (ወንድወሰን ተክሉ)

መንግስታዊ ጭፍጨፋ በወለጋ   ይድረስ ለመላው አማራው ሕዝብ - ኦህዴድ መራሹ ብልጽግና ከ60ሺህ በላይ በሆኑ አማራዊያን ላይ ግልጽ የጭፍጨፋ ዘመቻ አዘዘ -!!  ወንድወሰን ተክሉ የኦሮሚያ ክልል ኬሚኒኬሽን ቢሮ...

የዛሬው የባልደራስ አመራሮች የፍርድ ቤት ውሎ…!!! (ጌጥዬ ያለው)

የዛሬው የባልደራስ አመራሮች የፍርድ ቤት ውሎ...!!! ጌጥዬ ያለው ችሎት፤ ጥቅምት 5 ቀን 2014 በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣...

ወለጋ ላይ ያለውን ግጭት ለማስቆም መፍትሄ የምለውን ልጠቁም…!!! (ታድዮስ ታንቱ)

ወለጋ ላይ ያለውን ግጭት ለማስቆም መፍትሄ የምለውን ልጠቁም...!!! ታድዮስ ታንቱ በመጀመሪያ የኦሮሚያ መንግስት የአማራ ገበሬዎችን ትጥቅ የማስፈታቱን ጉዳይ ይተወው። የአማራ ሊህቃን አኩርፈው ጫካ የገቡ ገበሬወችን አነጋግረው ወደ...

ካሊጉላ (Caligula)! አሳፍ ሀይሉ

ካሊጉላ (Caligula)! አሳፍ ሀይሉ *.... ትንሹ ካሊጉላና አብይ የሚመሳሰሉብኝ ለምን ይሆን...??? ለመሆኑ ካሊጉላ ማን ነው?? ካሊጉላ የጥንታዊ ሮማውያን ሦስተኛው ንጉሳቸው ነው፡፡ በዚህች ምድር የተመላለሰው ለ29 ዓመታት ብቻ...

ማን ያልቅስለት…??? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የኅሊና እስረኛ ከቂሊንጦ)

ማን ያልቅስለት...??? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የኅሊና እስረኛ ከቂሊንጦ) ወገኖቼ ለሚሞተው የዐማራ ህዝብ ማን ይጩኽለት? ማን ያልቅስለት?   ማን በክብር ይቅበረው? መጠየቅ ያስፈልጋል። ህገ-መንግስቱን እናስጠብቃለን ባዮችና ምለው የተገዘቱ መሪዎቹ በአዲስ ምዕራፍ ፤...

የክላሽ አብዮት….!!! ሳታማካኝ ብላኝ…..!!! (ኤርሚያስ ለገሰ )

የክላሽ አብዮት....!!! ሳታማካኝ ብላኝ.....!!! ኤርሚያስ ለገሰ  ዓብይ አህመድ  እጅግ አነጋጋሪና አስገራሚ ዲስኩር አሰምቷል። የኢትዮ-360 <<ዛሬ ምን አለ?>> ፕሮግራምም ንግግሩን መሰረት አድርገን ተወያይተንበታል። እስቲ ዓብይ አህመድ ምን ተናገረ?፤ የንግግሩ...

የድሬ ዳዋ በረከቶች…!!! (አፈንዲ ሙተቂ)

የድሬ ዳዋ በረከቶች...!!! አፈንዲ ሙተቂ    አዎን! ድሬ ዳዋ የበረከት ከተማ ናት፡፡ ልዩ ልዩ በረከቶች ይፈልቁባታል፡፡ "የበረሃ ገነት" እየተባለች የምትጠራበት አንዱ ምክንያት የበረከቶች መፍለቂያ መሆኗ...

ህወሓት እድል ቀንቶት አዲስ አበባ መግባት ቢችል ምን ያደርጋል? (ሳምሶን ገረመው)

ህወሓት እድል ቀንቶት አዲስ አበባ መግባት ቢችል ምን ያደርጋል? ሳምሶን ገረመው - የመጀመሪያው ስራ አገርን በማረጋጋት ስም የክልል መዋቅሮችን ዳግም መቆጣጠር ይሆናል:: - ለይስሙላ የጠቅላይ ሚንስትርነት ቦታውን...

EDITOR PICKS