admin
ይድረሰ ለኢትዮጵያዊያን:- ታማኝ እንዴት ይጥፋ?! (ዘምሳሌ)
ይድረሰ ለኢትዮጵያዊያን
ታማኝ እንዴት ይጥፋ?!
ታማኝ እንዴት ይጥፋ የተሻለ ዜጋ
ሚወግን ለህዝቡ ለሰላም ሚተጋ
ሀገሪቱ እንዳትፈርስ ሰው ሚያረጋጋ
ቅን ልቦና ያለው ከእውነት የተጠጋ
ታማኝ እንዴት ይጥፋ መልካም ህሊና ያለው
በህዝቡ ሚታመን...
መንግስት እንደትናንቱ እንዳያስብ! (ጌታቸው ሽፈራው)
መንግስት እንደትናንቱ እንዳያስብ!
ጌታቸው ሽፈራው
የትህነግ ጉዳይ ቀይ መስመር ነው!
1) ከሕግ ማስከበር ዘመቻው በኋላ በየ መድረኩ የተደረጉ ያልተገቡ ድስኩሮች ሕዝባችን አዘናግተዋል። ትህነግ አፈር ልሶ እንዲነሳ ብዙ...
‘‘ኢትዮጵያ አፍሪካ እናት…’’ እንዴት?! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)
‘‘ኢትዮጵያ አፍሪካ እናት…’’ እንዴት?!
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ
‘‘ኢትዮጵያ የአፍሪካ እናት ነች፡፡ እኛ አፍሪካውያን የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ነን…፡፡’’ ባለፈው ሰኞ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ...
” እኔም እጠይቃለሁ ፤ ለምን ?! ” ባልደራስ
" እኔም እጠይቃለሁ ፤ ለምን ?! "
ባልደራስ
የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ ጥሪ!
ከጥቅምት አንድ እስከ ሦስት !
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልዳራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ...
ጠያቂ… ተጠያቂ… ተጠያያቂ (በእውቀቱ ስዩም)
ጠያቂ... ተጠያቂ... ተጠያያቂ
(በእውቀቱ ስዩም)
በቀደም ዩቲዩብ ላይ ስርመሰመስ አንድ ለየት ያለ ፕሮግራም አየሁ፤ ሁለት አርቲስቶች መድረክ ላይ ይቀርቡና ርስበርስ ቃለ መጠይቅ ይደራረጋሉ፤ ይካካባሉ ፤ ይሸነጋገላሉ...
አበራ ገንዳ – ጋንጋ የአሰብ ወደብ ኢምንት ማስታወሻ (በሠሎሞን ለማ ገመቹ)
አበራ ገንዳ - ጋንጋ
የአሰብ ወደብ ኢምንት ማስታወሻ
በሠሎሞን ለማ ገመቹ.
ዓመታትን ወደኋላ፡፡ በዚያ ብዙ ቤተሰብ ነበር፡፡ ‹‹ነበር እንዲህ ቅርብ ነበር?›› ያሉት ማን ነበሩ? ርግጥ...
ፍራሽ አዳሽ በኢትዮጵያ ሽልማት
https://www.youtube.com/watch?v=MkVXidChUVM
ሸገር አዲስ አበባ የነፃነት ቻርተር ይገባታልን? (ያሬድ ጥበቡ)
ሸገር አዲስ አበባ የነፃነት ቻርተር ይገባታልን?
ያሬድ ጥበቡ
*.... ዛሬ የትግራይ ባለሃብት ሲፈናቀል: ሲታሰር: ሲወረስ ታጨበጭባለህ:: ነገ ደግሞ ያንተ ተራ ነው:: ዛሬ ከከፍተኛ የሥልጣን እርከኖች አግልለውሀል: ነገ...






















