admin
ከ ወልዲያ- ለ ኢትዮጵያ የተላከ…!!! (አሳዬ ደርቤ)
ከ ወልዲያ- ለ ኢትዮጵያ የተላከ...!!!
አሳዬ ደርቤ
የመስቀል ደመራ፥ በሚደመርበት፥ ትልቅ አደባባይ
በተጎለተ ታንክ፥ ፍጥረቱ ሲወድም፥ ጎጆዬ ሲደባይ
እንደ መስቀል አእዋፍ፥ እንደ አደይ አበባ
የአገሬ ሠራዊት፥
ምነው ቀልጦ ጠፋ? መንግሥት...
ጦርነቱ አይቀሬ ነበር! (አብርሀ ደስታ)
ጦርነቱ አይቀሬ ነበር!
አብርሀ ደስታ
ጥያቄ
"ጦርነት ይኖራል ብለህ አስበህ ነበር?"
መልስ
ጦርነቱ አይቀሬ ነበር፤ በአምስት ምክንያቶች!
1. አብዮታዊ ዴሞክራሲ
የኢህአዴግ መንግስት አይዲዮሎጂ፣ ውስጣዊ አሰራር፣ የስልጣን ትርክት ወዘተ የሚያሳየው በፈቃደኝነት ከስልጣን...
እውነተኛ ጸሎት እንደ ስንቅና ትጥቅ ለወንድሜ ጎዳና ያዕቆብ (ከይኄይስ እውነቱ)
እውነተኛ ጸሎት እንደ ስንቅና ትጥቅ
ከይኄይስ እውነቱ
⇐ ለወንድሜ ጎዳና ያዕቆብ
‹‹ ሰላም ከአድሎ በፀዳ ፍትህ እንጂ በፀሎት አይመጣም::››በቅርቡ ‹‹
ችግራችን መዋቅራዊ ነው ስንል በምክንያት ነው...!!! (ጎዳና ያእቆብ)
…››...
እንቆቅልሽ የሆንሽ ሀገር….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
እንቆቅልሽ የሆንሽ ሀገር....!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
ሚልዮኖች ተርበው ከቤት ከእርሻቸው ተፈናቅለው የወገን ያለህ እያሉ በዋይታ በሰቆቃ በሚጣሩባት አገር የተሿሿሙ ከድሬዎች:-
ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ፈሰስ የተደረገበት የአዲስ አበባ...
የተረሳው የድንበር ውዝግብ ..!!! (አማረ መላኩ)
የተረሳው የድንበር ውዝግብ ..!!!
አማረ መላኩ
የአራዳ ልጆች ደረጃዋን የጠበቀች ጥቅስ ሲጠቅሱ (ወይም ለትውልድ እና ለታሪክ ሲያስቀምጡ ምናልባት ነገሩን አጦዝከው አትበሉኝ እንጂ ሲያወርሱ! አሪፍም...
እኛ ኢትዮጲያዊያን ይህንን ሀገራዊ ህልውና አደጋን እንዴት ማክሸፍ ይቻለናል?? ( ወንድወሰን ተክሉ)
እኛ ኢትዮጲያዊያን ይህንን ሀገራዊ ህልውና አደጋን እንዴት ማክሸፍ ይቻለናል??
*** ወንድወሰን ተክሉ***
*...«ዶ/ር አቢይ አህመድ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ምንጭ ናቸው- ጄኖሳይድ የመንግስታቸው አይነተኛ መገለጫ ነው»
አቶ...
“…. ፋሽስት ወያኔዎች ዛሬ ያመጡት፣ ያልነበራቸው አመልና የታየባቸው አዲስ ጠባይ አለን…??? (አቻምየለህ ታምሩ)
".... ፋሽስት ወያኔዎች ዛሬ ያመጡት፣ ያልነበራቸው አመልና የታየባቸው አዲስ ጠባይ አለን...???
አቻምየለህ ታምሩ
"ዳንኤል ክብረት እንዲህ በአሰቃቂ መልኩ የገለጸው የጽልመት ድርጅት በግፍ በወረራቸው አካበቢዎች ተጨማሪ ጥፋት...
Ethiopia Deputy Prime Minister Addresses UN General Debate, 76th Session
https://www.youtube.com/watch?v=2HEG27Hu0tg






















