admin
የዚህ ሰራዊት ዝግጅት ለማን እና በማን ይመስልሃል??!? (ወንድወሰን ተክሉ )
የዚህ ሰራዊት ዝግጅት ለማን እና በማን ይመስልሃል????
ወንድወሰን ተክሉ
፠ .... በሁለት «ታላቅ» ግዛት ለመሆኑ በቌመጡ ኋይሎች መካከል ኢላማ የሆነው የአማራ ሕዝብ እና ይህንን አደጋ የሚመክትበት ሕዝባዊ...
ይህ ሠራዊት ማለት… (አሳዬ ደርቤ)
ይህ ሠራዊት ማለት...
አሳዬ ደርቤ
➜የመንግሥት አካላት "አያ ጅቦ" መጣልህ እያሉ ዜጎችን እንደ ሕፃን ልጅ የሚያስፈራሩበት፥
➜ለኢትዮጵያውያን እንጂ ለብልጽግናዎች የስጋት ምንጭ ያልሆነ፥
➜"እኛ ከወረድን የባሰ ይመጣል" በሚል ምክንያት...
“እነዚህን መጨረስ ነው ያለብን፤ ካልጨረስናቸው እንቅልፍ አይወስደንም…!!!” ዶ/ር ደብረጽዮን
"እነዚህን መጨረስ ነው ያለብን፤ ካልጨረስናቸው እንቅልፍ አይወስደንም...!!!"
ዶ/ር ደብረጽዮን
*... አሁንም መስዋዕትነት እየከፈልን ነው፤ ካልጨረስናቸው ግን ዋጋ የለውም....!!!"
መሀሙድ አህመድ
ደብረጺዮን ሰሞኑን ከተናገረው ንግግር የተወሰደ ነው። 86 ገጽ ባለው...
ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም! (ከ ”ሰላም አሁኑኑ ማህበር”)
ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም!
ከ ''ሰላም አሁኑኑ ማህበር''
ባአገራችን ኢትዮጲያ በተለይም በሰሜን እንዲሁም በምእራብ፣ በደቡብ ያለው ጦርነት በቶሎ ባስቸኳይ መቆም አለበት። ባልፉት አስር ወራት የኢትዮጲያ ልጆች ደም...
.ለመሞት መኖር ወይስ ለመኖር መሞት…?!? (ካሳሁን ይልማ)
ለመሞት መኖር ወይስ ለመኖር መሞት...?!?
ካሳሁን ይልማ
ጦርነት ውስጥ ነን። ዜጎች እንደቅጠል እየረገፉ ነው። በአሰቃቂ ሁኔታ የሚጠፋው የስው...
«ትኋን ውጣ ቁንጫ ግባ . . . !!!» (ወንድወሰን ውቤ)
«ትኋን ውጣ ቁንጫ ግባ . . . !!!»
ወንድወሰን ውቤ
ለምን እንዲህ እንደሚባል የትመጣውን ለማያውቅ ሰው ነፍሳትን በማበላለጥ የተጠመድን ሊመስለው ይችላል። አባባሉ ግን የራሱ ታሪካዊ ዳራ...
“አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮዽያን እናስቀጥላለን …!!!” (ተመስገን ጥሩነህ)
"አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮዽያን እናስቀጥላለን ...!!!"
ተመስገን ጥሩነህ
"ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም" የሚል አባባል አለን:: ጁንታው ከማዕከላዊ ፖለቲካ ራሱን ሲያገል የተማመነበት ጉዳይ የፌደራሊስት ሀይሎች በሚል አደራጅቶ...
ከሊቢያ ውደቀት የምናገኘው ትምህርት መማር ከቻልን?… ( ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
ከሊቢያ ውደቀት የምናገኘው ትምህርት መማር ከቻልን
ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)
Tilahungesses@gmail.com
ከአስር አመት በፊት ማለትም የአረቡ የጸደይ አብዮት በተጋጋመበት ጊዜ ይህቺ በሰሜናዊው የአፍሪካ ክፍል ጫፍ...






















