admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

“አንድ Dollar ብቻ…!!!’ (ተመስገን ደሳለኝ)

"አንድ Dollar ብቻ...!!!' ተመስገን ደሳለኝ ፍትሕ መጽሔት የአየር መንገዱን ጉድ ሰፋ ባለ የምርመራ ሪፖርት ይዛ መጥታለች!    የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም ኢትዮጵያን እንዴት እያደማት እንዳለ...

 ይድረስ ለእግዜር (ዘ ምሳሌ)

ይድረስ ለእግዜር   እግዜር ሆይ ስማን ሕዝቡ እያነባ የራሄልን እንባ ሁሉ እያለቀሰ ሲወጣ ሲገባ መንግስት ቁጭ ብሎ ሀገር ከፈረሰ ሰዎች እረፍት አጥተው መከራው ከባሰ ልጅ እናት አባቱን ተለይቶ በግፍ መድረሻ እያሳጡት በየትም ...

የመስቀል በዓል እንጨት ተደምሮ እሳት ተቀጣጥሎ ለምን ይከበራል? (ቢንያም ዘ ወይንዬ)

ቅዱስ መስቀል ፍቅር ነው የመስቀል በዓል እንጨት ተደምሮ እሳት ተቀጣጥሎ ለምን ይከበራል? ቢንያም ዘ ወይንዬ   ለመስቀሉ መገኘት የሮሙ ንጉስ ቆስጠንጢኖስ እና የንግስት ዕሌኔ ሚና ምን ነበር? ግማደ...

ዋ! ኢትዮጵያ…! ይህቺ ሀገርማ እርግማን አለባት…!!! (ኤልያስ ገብሩ )

ዋ! ኢትዮጵያ...! ይህቺ ሀገርማ እርግማን አለባት...!!! በኤልያስ ገብሩ  በግሌ በምዕራፍ አምናለሁ። አንድ ምዕራፍ ሲቋጭ፣ ወደሌላ ምዕራፍ መሸጋገር ጤናማም ተገቢም በመሆኑ አምናለሁ። የግፍ እስረኝነት በሕወሃት/ኢህአዴግ ዘመን በሽ በሽ ነበር።...

ችግራችን መዋቅራዊ ነው ስንል በምክንያት ነው…!!! (ጎዳና ያእቆብ)

ችግራችን መዋቅራዊ ነው ስንል በምክንያት ነው...!!! ጎዳና ያእቆብ *.... ባለቤትና መጤ/ሰፋሪ የሚል ስርአት ውስጥ እኩልነት የማይታሰብ ነው:: አድሎአዊነት የግድ ያሚል ነው የጎሳ ፓለቲካ:: ፍትህ እና ርትህ ደግሞ...

ዳውድ ኢብሳን በጨረፍታ…!!! (ጸሐፊ: ተስፋዬ ገብረአብ)

ዳውድ ኢብሳን በጨረፍታ...!!! ---- ጸሐፊ: ተስፋዬ ገብረአብ ዳውድ ኢብሳ ትውልዱ ሆሮ ጉዱሩ ነው። እንደ መለስ ዜናዊ የዊንጌት ተማሪ ነበር፡፡መለስን በሁለት አመት ይቀድመዋል፡፡ አራት ኪሎ ዩንቨርስቲ ገብቶ ስታትስቲክስ...

ጀግና ማለት ለእኔ….?!? (አሳፍ ሀይሉ)

ጀግና ማለት ለእኔ....?!? አሳፍ ሀይሉ *....  ሰው ነኝ፣ መናገር በተፈጥሮ በፈጣሪ የተቸረኝ ስጦታ ነው፣ ማሰብ ከፈጣሪ ሰው ተደርጌ ስፈጠር የተቀበልኩት የተፈጥሮ ፀጋዬ ነው፣ ብዕርና ቃላት ብቻ ናቸው...

አበበ ገላው፤ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ፍንጭ የሌለው የዜግነት ፖለቲካ አቀንቃኝ (መስፍን አረጋ)

አበበ ገላው፤ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ፍንጭ የሌለው የዜግነት ፖለቲካ አቀንቃኝ መስፍን አረጋ አቶ አበበ ገላው፣ ከባልደረባህ ከደረጀ ሐብተወልድ ጋር ባደረከው ቃለ  ምልልስ ላይ ‹‹በአማራ ላይ የሚደርሰው...

EDITOR PICKS