admin

admin
15232 POSTS 0 COMMENTS

የመንግሥት ቅየራው ነገር… !!! (ዘመድኩን በቀለ)

የመንግሥት ቅየራው ነገር… !!! ዘመድኩን በቀለ  የፊውዳሉን አገዛዝ የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ዙፋን ገዝግዘው ጥለው፣ ከተማሪ እጅ ትግሉን ቀምተው ከካምፕ ለመጣ ወታደር ሥልጣኑን ሰጥተው ፈላጭ...

‹‹ታሪክ እራሱን ይደግማል ወይ?›› ለሚለው ጥያቄ መንጌ የሰጠን አስገራሚ መልስ…!!! አሳዬ ደርቤ

‹‹ታሪክ እራሱን ይደግማል ወይ?›› ለሚለው ጥያቄ መንጌ የሰጠን አስገራሚ መልስ...!!! አሳዬ ደርቤ ‹‹አዎ ታሪክ እራሱን ይደግማል፡፡ ኢትዮጵያ ላይ ደግሞ በተመሳሳይ ታጋዮችና በተመሳሳይ የትግል ስልቶች ተመሳሳይ ታሪኮች...

የወታደር ልጅ ነኝ…!!! (ዳንኤል ገዛህኝ)

የወታደር ልጅ ነኝ...!!! ዳንኤል ገዛህኝ   ስወለድ ጀምሮ ጦርነት መሀል ነው የተወለድኩት። የአራስነት ወራቶችን ምሽግ ውስጥ ለማደግ የተገደድንበትን ከጥይት ጩኽት ጋር ተዋህደን ማደጋችን ለቤተሰባችን የማይረሳ ታሪክ ነው።አባቴ...

የአማራ ክልል ለሚሊሺያዎች፣ የጦር መሳሪያ ለታጠቁ ግለሰቦች እና ወጣቶች የክተት ጥሪ አቀረበ…!!!

የአማራ ክልል ለሚሊሺያዎች፣ የጦር መሳሪያ ለታጠቁ ግለሰቦች እና ወጣቶች የክተት ጥሪ አቀረበ...!!! በአማራ ክልል ቴሌቪዥን ጣቢያ በኩል በ“ሰበር ዜና” የተላለፈው የዛሬው የክተት ጥሪ፤ በአማራ ክልል...

አጭር ግልጽ መልዕክት ለክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ (መስፍን አረጋ)  

አጭር ግልጽ መልዕክት ለክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ መስፍን አረጋ   ክቡር ጀነራል ተፈራ ማሞ፡፡  የአማራን ሕዝብ በተመለከተ ሰው በጠፋበት ሰው ሁነው በመገኘት ያማራን ልዩ ኃይል ለመምራት ፈቃደኛ...

“ጁንታው የትግራይ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በግልፅ እያስመሰከረ ይገኛል”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 

"ጁንታው የትግራይ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በግልፅ እያስመሰከረ ይገኛል"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)  ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር...

ነገረ ግትራን ….!!! (ዘካርያስ ሞሀመድ)

ነገረ ግትራን ....!!! ዘካርያስ ሞሀመድ ... ለ27 ዓመታት በብቸኝነት ኢትዮጵያን የገዛው ኢሕአዴግ - ብዙዎቻችን እንደምናስታውሰው - መሸነፍን ከነውር የሚቆጥር #ግትር ነበር፡፡ … እኔ እስከማውቀው ድረስ፣ በሀገር...

አይከፈልበትም! አይገበርበትም! ከፍቃደኝነት በቀር የሚጠይቀው ዋጋ የለም! (አሳፍ ሀይሉ)

አይከፈልበትም! አይገበርበትም! ከፍቃደኝነት በቀር የሚጠይቀው ዋጋ የለም!  አሳፍ ሀይሉ   አሁንም ለመነጋገር አልረፈደም! የወልቃይትና ራያ መሬቶች የትግራይ መሬቶች አይደሉም፡፡ ይህን እውነት የህወሃት ሽማግሌዎችም አሳምረው ያውቃሉ፡፡ በዚህን ያክል ደረጃ...

EDITOR PICKS